Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

190 ሰዎች ዛሬ በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፤  5 ሰዎችም  ሕይወታቸው አልፏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ  ለ4 ሺኅ 599 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 190 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተገለፀ። ይህንን ተከትሎ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው...

ለዶ/ር ዐቢይ የኖቤል ሽልማት መስጠቱ ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን ኮሚቴው ገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኖርዌይ ኦስሎ የሚገኘው የኖቤል ኮሚቴ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ  ማድረጉ ትክክለኛ እንደነበርና ውሳኔውን አሁንም እንደሚያምንበት ገለፀ። አንዳንድ አካላት...

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የሦስትዮሽ ድርድራቸውን ዛሬ ይጀምራሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ መካከል በህዳሴው ግድብ ጉዳይ ተቋርጦ የከረመው ድርድር ዛሬ የሚጀመረው ከቅርብ ሳምንታት በፊት የኢትዮጵያና የሱዳን መሪዎች መነጋገራቸውን ተከትሎ እንደሆነ...

በቴክኒክና ሙያ ተቋማት የኤሌክትሮኒክ ትምህርት መሰጠት ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ሁሉም የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ የሚሆን የኤሌክትሮኒክ ትምህርት ሲስተም አገልግሎት ተጀመረ። የኢ-ለርኒንግ ወይም የኤሌክትሮኒክ ትምህርት ሲስተም ተማሪዎች...

የአ/አ ዩኒቨርሲቲ ማቆያ ከውጭ የሚመጡ 1ሺኅ 200 ሰዎች እንደሚገቡበት ተሰማ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማቆያ ማዕከሉ የኮሮና ቫይረስ አዲስ መመርመሪያ ማዕከል ከፍቻለሁ አለ። የኮሮና ቫይረስ ውጤት ማሳያ መሣሪያዎቹ በአንድ ጊዜ 93 ናሙናዎችን...

በአውሮፓና አውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሐኪሞች የኮሮና ዘመቻውን ተቀላቀሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተለያየ የውጭ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሕክምና ዶክተሮች ኢትዮጵያ ኮሮናን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ሊቀላቀሉ ነው ተባለ። ለሀገራዊና ሕዝባዊ አገልግሎት ላይ ለመሠማራት የወሰኑት...

ኢትዮጵያ በሚያዚያ ወር ብቻ ከወጪ ንግድ 329.3 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሚያዚያ ወር ብቻ ከግብርና፣ ከማኑፋክቸሪንግ፣ ከማዕድን ምርቶች ዘርፍ እና ከሌሎች ምርቶች 329.3 ሚሊየን  ዶላር ገቢ አግኝቻለሁ ሲል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒሴቴር ገለፀ። በወሩ 365.1...

በኩዌት የሚገኙ 230 ኢትዮጵያውያን  በመጀመሪያው ዙር ዛሬ ወደ ሀገራቸው ይገባሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ በተለያዮ አረብ ሀገራት የሚገኙ ዜጎች ያቀረቡትን የድረሱልን ጥሪ ተከትሎ ስደተኞችን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ላይ የሚገኘው ፊቱን ወደ ኩዌት አዙሯል። በነዳጅ...

ሁለቱን የራያ ቆቦ ወረዳ አመራሮች ከሳምንት በፊት የገደሉት ተጠርጣሪዎች እጃቸውን ሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአማራ ክልል በራያ ቆቦ ወረዳ  አመራሮች ላይ ባለፈው ሳምንት የግድያ ወንጀል ፈጽመው ተሰውረው የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች እጃቸውን መስጠታቸው ተሰማ። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ...

ጆርጅ ፍሎይድን በመግደል የተጠረጠረው ፖሊስ 1.25 ሚሊዮን ዶላር ለዋስትና ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጥቁር አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድን እጁ ከኋላ እንደተጠፈረ ከመሬት ላይ አጣብቆ፣ አንገቱን በጉልበቱ ለዘጠኝ ደቂቃ የተጫነው ነጭ ፖሊስ የሰው ሕይወት በማጥፋት ወንጀል ፍርድ...

Poems