Amharic Posts
Home Amharic Posts
በኦሮሚያ ፣ በትግራይ፣ በደቡብና ሐረሪ ክልሎች በኮሮና የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ከተደረገው 48 የላቦራቶሪ ምርመራ 2 ሰው የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ በክልሉ ቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 17...
136 ሰዎች ዛሬ ኮሮና ተገኘባቸው፣ 32 ሰዎች ጽኑ ሕሙማን ክፍል ገብተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ በተደረገ ለ4ሺኅ 775 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሠላሣ ሥድሥት (136) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በዚህ መሠረት በሀገሪቱ ቫይረሱ...
በኮሮና ከተያዙት የጤና ባለሙያዎች መሀል 86 በመቶው ምንም ምልክት አላሳዮም ነበር
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ የጤና ባለሙያዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ አሳሳቢ ሆኗል ተባለ።
ቫይረሱ የተገኘባቸው የጤና ተቋም ሠራተኞች ቁጥር 97 ደርሷል ያለው የጤና ሚኒስቴር...
የህዳሴው ግድብ በሱዳንና በግብፅ ከሚገኙ ግድቦች የተሻለ መሆኑን የሱዳኑ ሚኒስትር መሰከሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህዳሴው ግድብ ከደህንነት አኳያ በሱዳን እና ግብፅ ውስጥ ካሉ ግድቦች የተሻለ መሆኑን የሱዳን የመስኖ እና ውሃ ሃብቶች ሚኒስትር ያሲር አባስ ተናገሩ።
“አንዳንድ...
ሹመት የተሰጣቸው ዘጠኙ ኢትዮጵያውያን አምባሳደሮች ሥልጠና እየተሰጣቸው ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት እንዲወክሉ በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የካቲት 24 ቀን 2012 ዓ.ም የተሾሙት 9 አምባሳደሮች ዛሬ ሥልጠና መውሰድ ጀመሩ።
በዓለም ላይ በተከሰተው የኮቨድ...
በእንግሊዝ መንገደኞችን ለ14 ቀናት ራሳቸውን ለይተው እንዲቆዮ የሚያስገድድ ሕግ ዛሬ ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዮናይትድ ኪንግደም በአውሮፕላን፣ በባቡር ወይም በመርከብ ወደ ዮኬ ሲገቡ መንገደኞች ለ14 ቀናት እራሳቸውን ለይተው እንዲያቆዩ የሚያስገድደው ሕግ ዛሬ ጀምሯል።
በአዲሱ መመሪያ መሠረት የአገሪቱን...
ኒውዚላንድ ሙሉ በሙሉ የኮሮና ቫይረስን በሀገሬ ድል ነስቼዋለሁ አለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኒውዚላንድ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ የከረመ የመጨረሻው ግለሰብ ማገገሙን ተከትሎ፣ አዲስ በቫይረሱ የተያዘ ሰው ከተገኘ 17 ቀናት አልፏል ተብሏል።
አገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ማስቆም...
በፓርላማው የህወሓትና የሜቴክ ተጨማሪ የዘረፋ ገመናዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጋለጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጠቅላይ ሚንስትሩ ጽሕፈት ቤት ዛሬ በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ልዮ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች...
የጃዋር መሐመድና የከማል ገልቹ ግጭት ተባብሷል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኮ/ል ከማል ገልቹና ጃዋር መሀመድን ጨምሮ ሌሎች የኦሮሞ ፖለቲከኞችም መጋጨታቸው እየተነገረ ነው።
ኮ/ል ከማል ገልቹ ከአምስት ወር በፊት የተጣመሩት ኦነግ፣ ኦፌኮ፣ ኦብፓ (እርሳቸው...
ትግራይ ቲቪ በዶ/ር ዐቢይ ላይ የሠራው ዜና ሀሰተኛ መሆኑን ቢቢሲ አጋለጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓለም ዐቀፉ የዜና አውታር ቢቢሲ ቀደም ሲል ያስተላለፈውን ፕሮግራም የተወሰነውን ድምጽ ቆራርጦ በመጠቀም፤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላይ የሀሰት ዜና የሰራው...































