Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢንዱስትሪ ፓርኮች 122 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ አስገኝተዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢንዱስትሪ ፓርኮች ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት የተሻለ የውጭ ምንዛሪ አስገኝተዋል ተባለ። በዘጠኝ ወራት 122 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማስገኘታቸውን በኢንዱስትሪ ልማት...

ደህና ቆዩ፣ ኢትዮጵያ” 5 ኪ.ሜ ሩጫ ዛሬ ተጀምሯል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-"ደህና ቆዩ " የሚል መጠሪያ የተሰጠው የኢትዮጵያ 5ኪ.ሜ ቨርቹዋል ሩጫ ዛሬ መጀመሩ ተነገረ። ይህ ቨርቹዋል ሩጫ ለ 7 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን፣ የውድድሩ...

የሟቾች ቁጥር 11 የደረሰባት ኢትዮጵያ ዛሬም 109 ሰዎች የኮቪድ 19 ቫይረስ ተገኘባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጽኑ ሕሙማን ሕክምና ክፍል ይገኙ ከነበሩት ታማሚዎች መካከል ሦስቱ ሰዎች መምታቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በበሽታው የምቱ ሰዎች ቁጥር 11 ደርሷል። ከዚሁ ጎን...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ስለተከሰተው ግጭት መግለጫ አወጣ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከሰሞኑ በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር መሀል የተነሳውን ግጭት ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽ ሰጠ። ግንቦት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ኢትዮጵያና ሱዳንን በሚያዋስነው የድንበር አካባቢ በተፈጠረው...

ከመስከረም 30 በኋላ መንግሥት የለም ለሚሉ ጽንፈኞች የኦሮሚያ ክልል ማስጠንቀቂያ ሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከመስከረም 30 በኋላ መንግሥት የለም በማለት ብጥብጥ ለማንሳት መንቀሳቀስ ተቀባይነት የለውም ሲል የኦሮሚያ ክልል መንግሥት አስታወቀ። "ወረርሽኝ ባለበት በአሁኑ ወቅት ሕዝብን ለተቃውሞ መጥራትና...

በአዲስ አበባ አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተመርቀው አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል ተባለ። ግንባታቸው አልቋል ተብለው ከተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች ውስጥ 3.3 ኪ.ሜ ርዝመትና...

ሲጋራ ላይ እጥፍ ዋጋ የጨመረችው ኢትዮጵያ፣ የዓለም ትምባሆ የማይጨስበት ቀንን አከበረች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዓለም ትምባሆ የማይጨስበት ቀን በዓለም ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ28ኛ ጊዜ ዛሬ ተከበረ። በየዓመቱ ግንቦት 23 በሚከበረው ትንባሆ የማይጨስበት ቀን፤ በተለይም ወጣቱ ትውልድ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የኢድ አልፈጥር በዓል ከተከበረበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት ከተጾመ በኋላ፤ ከስድተኛው ቀን ምሽት ጀምሮ እስከ ማግስቱ 10 ሰዓት ድረስ የሚከበረው የ"ሸዋል...

የትራምፕ ውሳኔ የክትባት ምርምን እንደሚያደናቅፍ የአሜሪካ ጤና ምክር ቤት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዶናልድ ትራምፕ ከዓለም ጤና ድርጅት አሜሪካን ማግለላቸው የኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት የሚደረገውን ጥረት ያደናቅፋል ሲሉ የአሜሪካ ምክር ቤት የጤና ኮሚቴ ሓላፊ ገለፁ። የፕሬዘዳንቱ ውሳኔ...

ግብጽ በየአቅጫው ሩጫ ላይ ናት || መሳይ መኮንን

ግብጽ በየአቅጫው ሩጫ ላይ ናት። በአንድ እጇ ዲፕሎማሲ፡ በሌላኛው የፕሮፖጋንዳ ጥቃት፡ በኋላ ኪሷ ደግሞ የጦርነት ካርድ ይዛ ኢትዮጵያን ለማንበርከክ ከምንጊዜውም በላይ እየሰራች ነው። የኮሮና...

Poems