Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮና ስርጭት ተባብሷል፤ በዕለተ ቅዳሜ 95 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ  ለ5.034 (አምስት ሺኅ ሠላሣ አራት) ሰዎች በተደረገ ላብራቶሪ ምርመራ 95 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር አስታወቀ። ይህን ተከትሎ...

የኦሮሚያ ክልል አምንስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣውን ሪፖርት አልቀበለውም አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓለም ዐቀፉ የሰብኣዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሰብኣዊ መብት ጥሰት አለ ሲል ያወጣውን ሪፖርት የኦሮሚያ ክልል...

ዝግ በሆነው አብነትና ልደታ ሰፈሮች ለሚገኙ ነዋሪዎች  ለ3 ወር የሚሆን ምግብ ተሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ የተገኘባት የአዲስ አበባ ከተማዋ ልደታ፣ ለእንቅስቃሴ ዝግ በሆነው አብነት አካባቢና በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ለሚገኙ 1 ሺኅ ...

በመቀሌ አንዲት ሴት በጥይት ተመትታ መሞቷ ታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል፣ መቀለ ከተማ አንዲት ሴት ከታጣቂ ሚሊሻ በተተኮሰባት ጥይት መገደሏ ተነገረ። በመቀሌ ከተማ ትናንት ግንቦት 21 ቀን 2012 ዓ.ም ጠዋት ላይ ነው...

ጀርመን ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ድጋፍ አደረገች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጀርመን መንግሥት ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ 4 ዘመናዊ አውቶብሶችን ድጋፍ ማድረጉ ተነገረ። የሁለቱ ሀገራት የፖሊስ ተቋማትም የወንጀል መከላከል፣ የወንጀል ምርመራ፣ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን...

ዝናብ በሚያስከትለው የጎርፍ አደጋ የኮቪድ 19 ቫይረስ ሊባባባስ ይችላል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በበሀገሪቱ እየደረሰ ያለው ከፍተኛ የዝናብ ስርጭት በሚያስከትለው የጎርፍ አደጋ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳይባባስ ተጋላጭ የሆኑ ተፋሰሶች የቅድመ መከላከል ስራቸው በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ታዘዘ። የተፋሰሶች ከፍተኛ...

አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት ማቋረጧን ዶናልድ ትራምፕ ይፋ አደረጉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት እያቋረጠች ነው ሲሉ አስታወቁ። ድርጅቱ ቻይናን ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ተጠያቂ ማድረግ ሳይችል ቀርቷል በማለት...

ጥቁር አሜሪካዊውን የገደለው የ44 ዓመቱ ነጭ ፖሊስ ሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሚኒያ ፖሊስ ያልታጠቀ ጥቁር አሜሪካዊ፣ በነጭ ፖሊስ ከተገደለ በኋላ፤ ለግድያው ፍትህ የሚጠይቁ አሜሪካያን በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች ከፖሊስ ጋር የሚያደርጉት ግጭት ቀጥሏል። የጆርጅ ፍሎይድን...

Poems