Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከግንቦት 20 ትዝታዎች || አብርሃ በላይ (ጋዜጠኛ)

የኢሳያስ አፈወርቂ ሁለተኛ ሰው የነበረው ጴጥሮስ ሰለሞን "ህዝባዊ ግንባር (ሻቢያ) አሥመራ ስንገባ እና ወያኔ አዲስ አበባ ሲገቡ፣ እኛ ምፅዋ ወደብ እንደያዝን፣ እነሱ ደግሞ አሰብን...

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 137 ሰዎች በኮሮና ተያዙ፣ ሰምንተኛ ሞትም ተመዝግቧል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ በተደረገው 5.015 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ 137 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። በዚህም አጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ...

 “አልቃድሪፍ” ላይ የኢትዮጵያና የሱዳን ታጣቂዎች ከባድ ጦርነት እያደረጉ መሆኑ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከጥቂት ወራት ወዲህ በአባይ ጉዳይ ወጥ አቋም መያዝ ያቃታት ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በድንበር አካባቢ ጦርነት ከፍታለች ነው የተባለው። በሱዳን ጦር እና የኢትዮጵያ ታጣቂዎች...

ለያዝነው 2012 በጀት ዓመት 48.3 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አምስተኛ ዓመት 4ኛ ልዩ ስብሰባ እያገባደድነው ላለው 2012 ዓ.ም ተጨማሪ 48.3ቢሊዮን ብር አፅድቋል። በተጨማሪ በጀትነት ከፀደቀው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮሮና ሳያጠፋን እናጥፋው አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ ሳያጠፋን እናጥፋው ሲሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳሰቡ። "የኮሮና ወዳጅ ማን እንደሆነ ደርሰንበታል፣ መዘናጋት...

አቶ ኦባንግ በግንቦት 20 ድል ብዙዎች የተገደሉ፣ የተኮላሹና አካላቸው የጎደለ በመሆኑ መከበር የለበትም አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ግንቦት 20 የብሔር ብሔረሰቦችን መብት ያስከበረ ነው ተብሎ በብሔራዊ የድል በዓልነት መከበር የለበትም ሲሉ አቶ ኦባንግ ሜቶ ገለፁ። በግንቦት 20 ድል ድልድዮችና መንገዶች...

የሕክምና ተማሪዋን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የገደለው ወጣት ተያዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የጤና ኮሌጅ የሁለተኛ ድግሪ ተማሪ የነበረችው እና ግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ/ም በኮሌጁ አስተዳደር ህንፃ ላይ በሚገኘው የላቦራቶሪ ቤተ...

ቀነኒሳ እና ኪፕቾንጌ በበይነ መረብ በሚካሄድ የማራቶን ውድድር ላይ ይሳተፋሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዓለም የአትሌቲክስ ፈርጥ የሆኑት ቀነኒሳ በቀለ፣ ኢሉድ ኪፕቾጌ፣ ጆሽዋ ቼፕቴጌ፣ ጂዮፌሪ ካማዎሮር በሚቀጥለው ወር በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በሚከናወነው ምናባዊ ማራቶን (የበይነ መረብ...

ምርት ገበያ 30.4 ቢሊዮን ብር በማገበያየት እቅዴን አሳክቻለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ ስጋት በርካታ የንግድና ኢንዱስቴሪ ምርቶች ለኪሳራ እየተዳረጉ ባለበት በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለፉት ወራተ ስኬታማ ጉዞ...

የሼህ ሆጀሌ ማረፊያ የነበረው ሕንፃ ለእድሳት 10 ሚሊዮን ብር ሊፀድቅለት ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሼህ ሆጀሌ አል ሀሰን ኡመድ የአዲስ አበባ ማረፊያ የነበረው ታሪካዊ የመኖሪያ ሕንፃ ቅርስን ለማደስ የ10 ሚሊዮን ብር በጀት እንደሚፀድቅለት ተነገረ። በተለምዶ ሩፋኤል አካባቢ...

Poems