Amharic Posts
Home Amharic Posts
የድንበር ተሻጋሪ የጭነት ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ደዋሌ ላይ ሊገነባ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ለድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች መሰረታዊ የሚባሉ አገልግሎቶችን ማቅረብ የሚቻልበት ተርሚናል "ደወሌ" መግቢያ ላይ ለመገንባት ከሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቦታ ተረክቢያለሁ...
ዶናልድ ትራምፕ ለማኅበራዊ ሚዲያዎች የተሰጠውን ሕጋዊ ከለላ የሚያነሳ ፊርማ አኖሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለማኅበራዊ ሚዲያዎች የተሰጠውን ሕጋዊ ከለላ የሚያነሳ ፊርማቸውን ማኖራቸው ተሰማ።
የፕሬዝዳንቱ ፊርማ ተቆጣጣሪዎች ፌስ ቡክና ትዊተር ላይ ክትትል በማድረግ ሕጋዊ...
ዛሬ ማለዳ በጋሞ ዞን በተከሰተ የመሬት ናዳ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በደቡብ ክልል ጋጮባባ በተሰኘ ወረዳ "ጋፀ " እና "ግና" በሚባሉ ሁለት ቀበሌዎች ውስጥ በተከሰተ የመሬት ናዳ የ10 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ።
አደጋው ዛሬ...
በኢትዮጵያ ሠባተኛ ሰው ሞተ፣ 100 አዲስ የኮሮና ተጠቂዎችም ተገኙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ 4.950 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ገለፀ፡፡
ይህን ተከትል በኢትይጵያ ቫይረሱ...
ግንቦት 20 ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚበልጥ ሙስጠፌ መሐመድ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ግንቦት 20 ለሶማሌ ክልል ህዝብ ካስገኘለት ጥቅም ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን፣ አምባገን ሥርዓቱ በክልሉ ህዝብ ላይ በታሪኩ ተፈፅሞበት የማያውቀው ግፍና በደል እንዳደረሰ አቶ...
የድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ላይ የሚደርሰው የማግለል ጥቃት እንዲቆም ተጠየቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዚህ ፈታኝ ወቅት በኢትዮጵያ ወጭና ገቢ ንግድ ሎጀስቲክስ አገልግሎት ላይ ትልቁን ሚና እየተወጡ ለሚገኙ የድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ኅብረተሰቡ ድጋፍና ትብብር ሊያደርግ ይገባል...
የአ/አ የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ምክር ቤት በአዲስ መልክ ተደራጀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከተጠበቀውና ከተገመተው በታች በእጅጉ የወረደ ገንዘብ ያሰባሰበው የአዲስ አበባ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት፣ የህዳሴ ምክር ቤት በአዲስ መልክ ሊደራጅ ነው።
በዋና...
የ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ትምህርት ማስጨረስ ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮሮና ቫይረስ ምክንያት መደበኛ የትምህርት ሂደቱ ቢቋረጥም፤ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሁለተኛና የሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎቻቸውን ትምህርት ማስጨረስ መጀመራቸው ተሰምቷል።
የመጨረሻ ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች...
የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ፣ 2 ቢሊየን ችግኞችን እተክላለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ሁለት ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል በዝግጅት ላይ ነኝ ሲል ገለፀ።
ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀን የሚቆይ የሴቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ...
በአሜሪካ በኮሮና ከሞተው በቬትናም፣ ኢራቅ፣ አፍጋኒስታንና ኮሪያ ጦርነቶች ከሞተባት በለጠ
ዮጵያ ነገ ዜና፡- የዓለም ኃያሏ ሀገር አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሞቱባት ዜጎች ቁጥር በቬትናም፣ በኢራቅ፣ በአፍጋኒስታንና በኮሪያ ጦርነቶች በድምሩ ከሞቱትም በላይ ነው ተባለ።
በሀገሪቱ የሟቾች ቁጥር ከመቶ...































