Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በቤይሩትና ሊባኖስ ከነበሩ ስደተኞች 333ቱ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

ዮጵያ ነገ ዜና፡- በስደት ላይ የነበሩ 333 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ዛሬ ከቤይሩት _ ሊባኖስ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደረጉ። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም ዐቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ...

የዶ/ር አብይ አሕመድ የግንቦት 20 መልእክት

እንኳን ለግንቦት ሃያ የድል መታሰቢያ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። ግንቦት ሃያ የዘመናዊት ኢትዮጵያን ታሪክ ከቀየሩ ዕለታት መካከል አንዱ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊና ሰላማዊ ለማድረግ አያሌ...

ራስን በራስ የማስተዳደር መብት በማንም ምድራዊ ሐይል አይነጠቅም!! ከትግራይ ክልል መንግስት የተሰጠ መግለጫ!

29ኛው ዓመት፣ የግንቦት 20፣ የድል ቀን በማስመልከት፣ ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ! ኢትዮጵያ ዳግም የብሄርና ብሄረሰቦች እስርቤት ፈፅሞ አትሆንም!! ራስን በራስ የማስተዳደር መብት በማንም...

የኢትዮጵያ የደህንነት ተቋም ቴክኖሎጂን ለማዘመን  እየሠራሁ ነው አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የኢትዮጵያ ብቸኛው የደህንነት ተቋም የየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የታዳጊዎችን የመረጃ ደህንነት አቅም ለማሻሻል ይረዳል የተባለ ስምምነት መፈረሙ ተሰማ ፓወር ከተሰኘ በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣...

ከ219 ሺኅ በላይ ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶችን ከጎዳና ሊነሱ ነው 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ከኤልሻዳይ ሪሊፊና ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ጋር በመሆን ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶችን ለማንሳት የሚያስችል መርሃግብር ለመጀመር የመግባቢያ ሰነድ...

በነጭ ፖሊስ ተረግጦ የሞተውን ጥቁር አሜሪካዊ ጉዳይ ኤፍ ቢ አይ መመርመር ጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰሞኑን የቪዲዮ ምስሉ በማኅበራዊ ሚዲያዎች በመላው ዓለም በስፋት የተሰራጨውና በነጭ ፖሊስ አማካይነት በግፍ የተገደለው ጥቁር አሜሪካዊን ጉዳይ ኤፍ ቢ አይ ምርመራ መጀመሩን...

ማንኛውም ሰው ከቤቱ ውጭ ሲንቀሳቀስ ማስክ እንዲያደርግ የሚያስገድድ መመሪያ ወጣ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከቤቱ ውጭ ሲንቀሳቀስ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግን የሚያስገድድ መመሪያ መውጣቱ ይፋ ሆነ። ቀደም ሲል የሕዝብ ትራንስፖርት...

ኢሕአዴግን ያፈረሱት ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለግንቦት 20 በዓል መልእክት አስተላለፉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "ኢሕአዴግ ፈራርሷል፣ ብልፅግና ተወልዷል" ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህወሓት ለሚመፃደቅበት እና ነገ ለሚከበረው የግንቦት ሀያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በትግራይ መቀሌ...

ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬም 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ላለፉት 24 ሰዐታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ሠላሳ ሰዎች የኮቪድ 19 ቫይረስ እንዳለባቸው ተረጋግጧል። ቫይረሱ የተገኘባቸው 30 ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፤ በፆታ ረገድ 23...

የህዳሴው ግድብ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ መሆኑን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። ዛሬ ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ግድቡን አስመልክቶ...

Poems