Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከመቶ በላይ ቤተ እስራኤላውያን ዛሬ ወደ ሀገረ እስራኤል ሄዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሀገረ እስራኤል 35ኛው ጠቅላይ ሚኒስትር እና ሚኒስትሮች ቃለ መሐላ መፈጸማቸውን ተከትሎ 119 ቤተ እስራኤላውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ይገባሉ።
በኢትዮጵያ የቤተ እስራኤላውያን ማኅበርም ቤተ...
ተሰብስበው ጫት ሲቅሙ የተገኙ እስራትና 20 ሺኅ ብር ተቀጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአስቸኳይ አዋጁን ጥሰው፤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ተሰብስበው ጫት ሲቅሙ የተገኙ 36 ግለሰቦች ተቀጡ።
ግለሰቦቹ እያንዳንዳቸው 20 ሺኅ ብር እና በእስራት መቀጣታቸውን...
በግድቡ ዙርያ የኢትዮጵያ እና የግብፅ አካሄድ! || ኤልያስ መሰረት
ከሳምንታት በፊት አንድ ከፍተኛ የሀገራችን ዲፕሎማት እንዲህ ብለውኝ ነበር: "አሜሪካ በዚህ በያዝነው የፈረንጆች አመት ልታሳካቸው ያቀደቻቸው አምስት ዋና የውጭ ጉዳይ አጀንዳዎች አሏት። እነርሱም ከኢራን፣...
የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች የአቋም መግለጫ
እኛ የትግራይ ተወላጅ የሆንን የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች፣ ባለፉት ቀናት ስለአጠቃላይ የአዲስ አበባ የፓርቲያችን መዋቅር እንዲሁም ኮቪድ 19፣ የምርጫ መራዘምና የህግ አማራጮች በሚል...
ፖለቲካ የማይፈታውን ጉዳይ በፖለቲካ ለመፍታት መታገል ሀገርን ብቻ ሳይሆን ራስንም ይሰብራል!|| ዮናታን ተስፋዬ
ወዳጄ ብርሃነመስቀል ሰኚ ሌላ ዓለም ላይ ነው። ነገሩ እሱ እያወራ ያለው መቼ ለት "የጃዊ ካምፕ" ብዬ ከገለፅኳቸው የተለየ አይደለም። ይሄ ሀይል ኢትዮጵያዊነትን በመጠራጠር (detachment)...
ሕወሓት ሽሬ ዛሬ ከፍተኛ የሕዝብ ተቃውሞ ገጠመው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትግራይ ሕዝብ በደደቢት ሽሬ አካባቢ የተቃውሞ እንቅስቃሴ መጀመሩ ታውቋል።
የትግራይ ወጣቶች በሀገር ምዝበራና በከባድና አሰቃቂ የሰብኣዊ መብት ጥሰቶች ተዘፍቆ የኖረው ወያኔን (ህወሓት) አስራ...
በአዲስ አበባ ዓለም ዐቀፍ መስጂድ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ዓለም ዐቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመስጂድ ግንባታ ለማከናወን የሚያስችል የመሠረት ድንጋይ በዛሬው ዕለት ተቀመጠ ።
የመዲናዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ...
ልደታ ክፍለ ከተማና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ብዛት ቀዳሚዎቹ ሆኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ የኮቪድ 19 ቫይረስ ከተገኘባቸው 365 ሰዎች ውስጥ 228 የሚሆኑት በአዲስ አበባ እንደሚገኙ የጤና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
በተሰበሰበው ዳታ መሠረት የልደታ ክ/ከተማ 40...
ዛሬ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 24 ሰዎች ኮቪድ 19 ቫይረስ ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ለ3 ሺኅ 460 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 24 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ይፋ አድርገዋል።
በቫይረሱ...
ፕ/ር ብርሃኑ በአባይ ጉዳይ የአሜሪካንን አደራዳሪነት አለመደገፋቸውን ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያዊያውን ሉአላዊነታቸውን እና ብሄራዊ ጥቅማቸውን የሚዳፈር ማንኛውም አይነት ጫና እና ጥቃት ሲፈፀምባቸው በአንድነት ሆነ የመጋፈጥ ታሪክ ያላቸው መሆኑን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለፁ።
የኢዜማ...































