Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያ ፣ ግብፅና ሱዳን ያላቸውን ልዮነት እንዲፈቱ ጉተሬዝ አሳሰቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙርያ ያላቸውን ልዩነቶች ፤ ሰላማዊ በሆነና የጋራ ተጠቃሚነትን...

ጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ ለኤል ቲቪ መልቀቂያ አስገባች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኤል ቲቪ የተለያዮ ታዋቂ የፖለቲካ ሰዎችንና ምሁራንን ቃለመጠይቅ በማድረግ የምትታወቀውና  በምትመርጣቸው እንግዶችና ጥያቄዎቿ በጽንፈኛ ብሔርተኝነት የምትተቸው ቤተልሔም ታፈሰ፤ የምትሠራበትን ቴሌቪዥን ጣቢያ ለመልቀቅ...

መንግሥት ከደምቢ-ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ ሊከሰስ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በፀጥታ ስጋት ወደ ትውልድ ስፍራቸው ሲመለሱ ባልታወቁ ሰዎች ከታገቱ 6 ወር ሊሞላቸው ጥቂት ቀናት በቀሩት የደምቢዶሎ ዮንቨርስቲ ተማሪዎች ጉዳይ መንግሥት ሊከሰስ ነው...

ለእምቦጭ አረም ከተሰበሰበው ገንዘብ 40 ሚሊዮኑ በሥራ ላይ አልዋለም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለዓመታት ጣና ሐይቅን የወረረው የእንቦጭ አረም ከሰሞኑ ግዛቱን እያሰፋ መሆኑ በመነገር ላይ ነው፡፡ የእምቦጭ አረም ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በሀገር ውስጥ በተሠሩ እና ከውጭ...

ግሎባል አልያንስ 11 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሁሌም ለሀገሩና ወገኑ የቻለውን ከማድረግ ወደ ኋላ የማይለውና በጭንቅ ጊዜ በፈጣን ደራሽነቱ የሚታወቀው አርቲስት ታናኝ በየነ ከመሰል ባልደረቦቹ ጋር ባቋመው ግሎባል አልያንስ...

ለድርድር የሚቀርብ ሀገራዊ ጉዳይ የለም ሲል፣ የቀድሞ ሠራዊት አባላት ማኅበር አሳሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ታላቁ የህዳሴው ግድብን አስመልክቶ ለድርድር የሚቀርብ ሃገራዊ ጉዳይ በምንም መልኩ ሊኖረን አይችልም ሲሉ የቀድሞ ምድር ጦር ሰራዊት አባላትና ሲቪል ሠራተኞች ማህበር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያን...

ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ ከየትኛውም ባንክ የሚወጣ ገንዘብ ላይ ገደብ ጣለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከባንኮች የሚወጣ የገንዘብ መጠን ላይ ገደብ የጣለ አዲስ መመሪያ አወጣ። መመሪያው ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግም የባንኩ ዋና ገዥ ዶ/ር ይናገር...

ዶክተር ስለሺ በቀለ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በአዲስ አበባ ለሚገኙ አምባሳደሮች ገለፃ አደረጉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ በከፍተኛ ወጪ እየገነባች ያለችውን የህዳሴው ግድብ አስመልክቶ መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ (በከተማዋ ለሚገኙ) አምባሳደርች በቂ ማብራሪያ ሰጠች ። ዛሬ በጉዳዮ ላይ ለአምባሳደሮቹ...

ዶክተር ሊያ ታደሰ  የኮሮና ታማሚዎች ቁጥር ስህተት መኖሩን ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ3.271 (ለሦስት ሺኅ ሁለት መቶ ሠባ አንድ) ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 14 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ...

በመገናኛ ብዙኃን የሚቀርቡ የፈጠራ ውጤቶችን መንግሥት ሊሸልም ነው 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተለያዩ ዘርፎች የሚሠሩና በየመገናኛ ብዙኃኑ የሚቀርቡ የፈጠራ ውጤቶችን መርጦ መንግሥት ሊሸልም እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ መንግሥት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት የሕዝብን ኑሮ...

Poems