Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከሞያሌ የኮሮና ተጠቂ ጋር ንክኪ ያላቸው ሰዎች እየተለቀሙ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  ከሞያሌ ለይቶ ማቆያ ከወጣው የኮሮና ተጠቂ ጋር ንክኪ ያላቸው ሰዎች በከምባታና ሀላባ ከተሞች እየተለቀሙ ነው ከጥቂት ቀናት በፊት ከሞያሌ አስገዳጅ ለይቶ...

ዓለም ዐቀፉ የገንዘብ ተቋም ለ24 ሀገራት 9 ቢሊዮን 53 ሚሊዮን ዶላር አበድሪያለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም ዐቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ከሰሃራ በታች ለሚገኙ 24 የአፍሪካ ሀገራት በአጠቃላይ  የሰጠው የብድርመጠን 9 ቢሊየን 539 ሚሊየን 17...

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ  አሕመድ ሥልጣን ለመያዝ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን ክፉኛ አስጠነቀቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሕጋዊ መንገድ ውጪ ሥልጣን ለመያዝ የሚንቀሳቀሱ ናቸው ያሏቸውን የፖለቲካ ፓርቲዎችና ፖለቲከኞችን በከፍተኛ ሁኔታ አስጠንቅቀዋል፡፡ ዶክተር ዐቢይ መንግሥታቸው በሕገ...

በቤት ውስጥ መቆየትን ተከትሎ በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ሲባል  የተቀመጠውን ራስን በቤት ለይቶ ማቅየትን ተከትሎ በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ተባለ:: የኢትዮጵያ  የሕግ  ባለሙያ...

በኢትዮጵያ ከፍተኛው ቁጥር ተመዘገበ ፣ 25 ሰዎች በአንድ ቀን በኮሮና ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት ሀያ አራት ሰዐታት ውስጥ በተደረገው 1 ሺህ 847 የላብራቶሪ ምርመራ 25 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ዛሬ የተመዘገበው ቁጥር ቫይረሱ በኢትዮጵያ...

ተዘግቶ የቆየው ግቢ በሸክላ ሥራ ለተሰማሩ እናቶች ተሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተለምዶ ናይጄሪያ ኤምባሲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለረጅም ጊዜ ተዘግቶ የቆየ ግቢ በሸክላ ሥራ ላይ ለተሰማሩ እናቶች መሰጠቱ ታወቀ:: በአንድ በኩል ማኅበረሰባዊ ፋይዳ...

አስቸኳይ አዋጁን በመተላለፍ ሰርግ የደገሰው ግለሰብ መቀጣቱ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በመተላለፍ ሰርግ የደገሰው ግለሰብ መቀጣቱ ተነገረ። ግለሰቡ የተቀጡት በኦሮሚያ ከልል በምስራቅ ሸዋ ዞን፣ ግንቢቹ ወረዳ የኮሮና ቫይረስን...

ሙሉ ወርሀዊ ክፍያ ለሚጠይቁ የግል ት/ቤቶች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የግል ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ወርሃዊ ክፍያ በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር ባስተላለፈው መመሪያ መሰረት እንዲፈፅሙ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አሳሰበ፡፡ ትምህርት ቢሮው  ይህን ይበል...

ግብፅ ለፀጥታው ም/ቤት ስሞታ ብታቀርብም ኢትዮጵያ አቋሟን እንደማትቀይር ገለፀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ግብፅ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ጋር በተገናኘ ያቀረበችውን ስሞታ እና ለፀጥታው ምክር ቤት የሰደደችውን ደብዳቤ የኢትዮጵያ መንግሥት እንደተመለከተው የውጪ ጉዳይ...

በኦሮሚያ ክልል በቀጣዮቹ ቀናት ጎርፍ ሊከሠት ይችላል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ረባዳማ እና የወንዝ ዳርቻ በሆኑ የኦሮሚያ አካባቢዎች በቀጣዮቹ ቀናት ጎርፍ ሊከሠት ይችላል የሚል ስጋት መኖሩ ተገለፀ። በተጠቀሱት አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ተገቢውን ጥንቃቄ...

Poems