Amharic Posts
Home Amharic Posts
ገቢዎች ሚኒስቴር በኮሮና ምክንያት ለንግድ ድርጅቶች የግብር ዕዳ ስረዛ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የንግድ እንቅስቃሴው የከፋ መስተጓጎል እንዳይደርስበት ለንግድ ድርጅቶች፣ የግብር ዕዳ እስከመሰረዝ የደረሰ ውሳኔ መስጠቱን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ...
ለካ በዚህም ዘመን እንዲህ ዓይነት ኢዮጵያዊነት አለ? || ሰማነህ ታ. ጀመረ
ኮምኒዝም የኢትዮጵያን ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታ አዘበራርቋል፤ መሰረታዊ የማንነት እሴቶቻችንን አፋልሷል። በትውልድ፤ በቋንቋ፤ በማህባራዊና በኢኮኖሚ የተሳሰረውን ሕዝባችንን አለያይቷል። የራስን እድል ያለቅድመ ሁኔታ እስከ መገንጠልመብትን ሕጋዊ አድርጎ ሕዝብን እርስ...
Agricultural Land Privatization Policy || Tsegaye Tegenu, PhD
2020-05-06
Ethiopia now stands at a defining moment whether or not to develop the private sector economy, if at all. The institutional inefficiency of the...
ዐሥራ ሠባት ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ይፋ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት ሀያ አራት ሰዐታት ለ1 ሺኅ 382 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 17 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ...
ኦነግ፣ አረናና ኦፌኮን ጨምሮ ሠባት ፓርቲዎች ከመስከረም 30 በኋላ ብጥብጥ ይከሰታል ሲሉ አስጠነቀቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || "አሁን በስልጣን ላይ ያለው መንግሥት ከመስከረም 30 በኋላ አገርን ማስተዳደር የሚያስችል ሕጋዊ መሰረት ሊኖረው አይችልም" ያሉ ሠባት የፖለቲካ ፓርቲዎች አሁን ላለው...
በኦሮሚያ ፣ አፋርና አዲስ አበባ የሚኖሩ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ 1,047 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ አምስት (5) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋገጠ፡፡ ይህን ተከትሎም...
የክልል ምርጫ ማካሄድ የምርጫ ቦርድ ሥልጣን መሆኑን ብርቱካን ሚዴቅሳ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌደራልም ሆነ የክልል ምርጫን ማካሄድ የሚያስችል ብቸኛ ሥልጣን ያለው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መሆኑን የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ አስታወቁ፡፡
የቀድሞ የነፃነት ታጋይና አሁን...
ፓርላማው አማራጭ የውሳኔ ሐሳቡን በ25 ድምፅ ተቃውሞ ዛሬ አፀደቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ልዩ ስብሰባ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀጣዮን ሀገራዊ ምርጫን በተያዘለት ጊዜ ማካሄድ እንደማይችል ማስታወቁን...
የ75 ዓመት ሴት በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸውን ያጡ አራተኛ ኢትዮጵያዊ ሆኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ተከትሎ በበሽታው ተይዘው የሞቱ ሰዎች ቁጥር አራት መድረሱ ታወቀ። በኮቪድ 19 ሕይወታቸውን ያጡ አራተኛዋ ሰው የ75...
ከህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 23-25/2012 ዓ.ም በክልላችንና በሃገራችን እንዲሁም በንኡስ ቀጣናው የተከሰቱ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በስፋት በመመርመር የውሳኔ ሃሳቦችን አሳልፏል፡፡ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በክልላችን...































