Amharic Posts
Home Amharic Posts
በረከት ስምዖን እና ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) በተከሰሱባቸው አራቱም ክሶች ጥፋተኛ ተባሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ በተከሰሱበት ወንጀል የጥፋተኝነት ውሳኔ ዛሬ ማስተላለፉ ተሰማ።
የጥረት ኮርፖሬሽንን በመመዝበር...
የጄ ቲቪ ሠራተኞች ደምዎዝ አልተከፈለንም አሉ ፣ የጣቢያው ባለቤት ጆሲ ተሰውሯል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በድምፃዊ ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ) ባለቤትነት የሚተዳደረው የ ጄ ቲ ቪ ኢትዮጵያ ሠራተኞች ያለ ደምዎዝ ክፍያ በከፍተኛ ሁኔታ እየተጉላሉ...
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያገለግሉ መሣሪያዎች ዳግም እየተከለሰ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስን በወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ ለመከላከሉና ለሕክምናው ተግባር የሚያገለግሉ መሣሪያዎች ደረጃ ዳግም እየተከለሰ እንደሆነ ተነገረ።
ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ የዋሉ፣ ዳግም የተከለሱ፣...
የአርማታ ብረትን ጨምሮ ከ2.500 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ታገዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአርማታ ብረትን ጨምሮ የጥራት ደረጃን አላሟሉም የተባሉ ከ2. 500 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር እንዳይገቡ መታገዳቸው ተሰማ፡፡
ባለፉት 9 ወራት በተካሄደ...
የጉዞ ታሪክ ሳይኖራቸው 5 ወጣቶች በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የውጭ ሀገራት የጉዞ ታሪክ ሳይኖራቸው የኮሮና ቫይረስ የሚገኝባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ፡፡
ሚኒስትሯ የውጭ አገር የጉዞ...
የጦር መሣሪያ ያለው በሙሉ በ2 ዓመት ውስጥ እንዲያስመዘግብ አዋጅ መጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጦር መሣሪያ ያለው ማንኛውም ተቋም ወይም ግለሰብ በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የማስመዝገብ ግዴታ እንዳለበት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አሳሰበ ።
የጦር መሣሪያን...
ባልደራስ ፓርቲ “የባለሙያዎች ባለአደራ መንግሥት” እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ ትናንት እና ዛሬ ሲያካሂድ በቆየው ስብሰባ ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ችግር መፍትኄ ይሆናሉ ያላቸውን ሐሳቦች ላይ...
ኢሳይያስ አፈወርቂ ኮሮናን ለመቆጣጠር በሚቻልበት መንገድ ላይ ለመምከር ኢትዮጵያ ገቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት (በተለይም በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ለመምከር) ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ መግባታቸው ታወቀ፡፡
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ በቆይታቸው...
ሕይወት የተቀናጀ የልማት ድርጅት ለተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሕይወት የተቀናጀ የልማት ድርጅት ከሠራተኞቹ፣ ከዳያስፖራው ማኅበረሰብ እና ከበጎ ፈቃደኞች የሰበሰበውን ከ600 000 (ስድስት መቶ ሺኅ) ብር በላይ ለተቸገሩ ዜጎች ማከፋፈሉን...
ድንጋይ ዳቦ ሆነ || በእውቀቱ ስዩም
አንዲት አረጋዊት
ጥቁር ኢትዮጵያዊት
ትመካበት የላት
ባለፀጋ ዘመድ
ፊቷ የለበሰ፤- ፅናት ላብና አመድ
እሷ አለቃ ሆና፤ ክንዶቿን ቀጣሪ
እሱዋ ድሃ ሆና ፤ የሀብታሞች ጧሪ::
እየተጋች አድራ እየለፋች ስትውል
እድሜና ተስፋዋን፤ ያስተሳሰረው ውል
ቢቀጥን...































