Amharic Posts
Home Amharic Posts
የ”እህተ ማርያም” ተከታዮች ማነጋገር እንዳልቻሉና ለደህነነቷም እንደሚሰጉ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት ወራት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአወዛጋቢነቷ የምትታወቀው፣ እህተ ማርያም በሚል ስም የምትጠራው፣ ወ/ሮ ትዕግስት ፍትህ አወቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ድንጋጌ...
የተነካኩ 2516 ሰዎች ተለይተዋል፤ ሁለት ወጣቶች ዛሬ የኮቪድ 19 ቫይረስ ተገኘባቸዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ማቆሚያ ባጣው የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ዛሬም በኢትዮጵያ ሁለት ወጣቶች የኮቪድ 19 ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል:: የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ሊያ ታደሰ በዕለታዊ የኮሮና ቫይረስ...
ውጭ እንዲሸጡ የተወሰነባቸው አምራቾች፣ ሀገር ውስጥ እንዲሸጡ ተፈቀደላቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ምርቶቻቸውን ለውጪ ገበያ ብቻ እንዲያቀርቡ ግዴታ ተጥሎባቸው የቆዮት በኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ያሉ አምራቾች በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለሁለት ወራት ብቻ በአገር ውስጥ...
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተላለፉ 23 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተላለፉ 23 ተከሳሾች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ:: መረጃውን ይፋ ያደረገው በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ የቦሌ ክ/ከተማ...
አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ የ411 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል
ቦርዱ ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እንዲረዳት በሚል ነው የ411...
ስለገጠመ/ሙን ሕገ-መንግስታዊ ክፍተት/ቶች አንዳንድ ሀሳቦች || በልጅ ተክሌ – ካናዳ
ችግሩ፤ እንደመግቢያ
1- ምርጫው በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ፤ ነሃሴ 23፤ 2012 አይካሄድም፡፡ ምክንያቱም፤ ምርጫ ቦርድ መጋቢት 24 ባወጣው መግለጫ ላይ፤ በዚህ በሳንባ ቆልፍ በሽታ ወረርሽኝ ምክኛት...
ሜይ ዴይ ስንል || የ«ያ ትውልድ ተቋም» ልሳን
|| ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
ኳኳታ የባዶነት መለያ ነው ! || አሥራደው ከፈረንሳይ
ሽማግሌዎች አባቶቻችንና አሮጊት እናቶቻችንን፤ ኑሮ አጉብጦ የደቆሳቸው፤ ሥርዓቱ ገፍትሮ ከመንገድ ዳር የጣላቸው አልበቃ ብሎ፤ እኛ ልጆቻቸው በዱላ እራስ እርሳቸውን፤ ጀርባቸውን በአለንጋ የምንተለትል ከሆነ፤ በርግጥም...































