Amharic Posts
Home Amharic Posts
ፖሊስ የወሰደውን የእስክንድር ነጋ ስልክ እንዲመልስ አምንስቲ ኢንተርናሽናል አሳሰበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቅዳሜ ዕለት አስቸኳይ አዋጁን ተላልፈኻል በሚል ለእስር ተዳርጎ የነበረውና ምሽት ላይ የተለቀቀው የባልደራስ ፓርቲ ሊቀ-መንበር የአቶ እስክንድር ነጋ ስልክን ፖሊስ በአፋጣኝ...
በምስራቅ ወለጋ ሰዎች በጅምላ እየታሰሩ መሆኑን ነዋሪዎችና ኦፌኮ ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በምስራቅ ወለጋ ነቀምቴ ከተማ እና ቡኖ በደሌ በተባሉት ሥፍራዎች ሰዎች በጅምላ እየታሰሩ ነዉ ተባለ። ይህንን ያሉት የዞኑ ኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ (ኦፌኮ)...
በሱዳን ለሚገኙና ገቢያቸው ለተቋረጠ ኢትዮጵያውያን እርዳታ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር፣ በሱዳን መንግሥት እየተወሰዱ በሚገኙ እርምጃዎች ምክንያት፣ በቀን ገቢ ቤተሰቦቻቸውን ለሚያስተዳድሩ ኢትዮጵያውያን ተገቢው እርዳታ...
በአማራ ክልል ያለውን ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ መቆጣጠር አልተቻለም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ በመጣው የሕዝብ የመገበያየት ፍላጎት መጨመር ሳቢያ በሸቀጦች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ማድረግን አሁንም መቆጣጠር...
መዘናጋት በሚታይባት ኢትዮጵያ በየቀኑ አዳዲስ የኮሮና ተጠቂዎች እየተገኙ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ባለፉት በ24 ሰዐታት ውስጥ ለ1 ሺኅ 408 ሰዎች በላብራቶሪ የታገዘ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት 3 ችግሮች በጋራ ከፊታቸው ተጋርጧል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዓለም በርካታ ሀገራት ላይ በመሥራት የሚታወቀው ሴቭ ዘ ችልድረን፤ በአፍሪካ ቀንድ ታይተው የማይታወቁ ሦስት ችግሮች በአንድ ላይ ከፊት ለፊት ተደቅኗል ሲል...
አስቸኳይ አዋጁ በኦሮሚያ ክልል በትክክል እየተተገበረ አይደለም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመቆጣጠር ሲባል የወጣው የአስቸኳይ አዋጅ በኦሮሚያ ክልል ወጥ በሆነ መንገድ እየተተገበረ አለመሆኑ ተነገረ::
የክልሉ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች አመራር አባል የሆኑት...
የፓርላማው አባላት “የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ነው ፣ አይደለም?” መከራከራቸው ብዙዎችን አስገርሟል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን መርምሮ...
ከኢትዮጵያ የመነጠል… ይህንንስ ባለማሳካትዎ ድርጅትዎን ይወቅሳሉ? || ሙሼ ሰሙ
የትግራይ ሕዝብ ከማዕከል የሚደርስበት ተጽእኖ ተፈቷል ብሎ ሲያምን፣ ፊቱን ወደ ራሱ አመራር ማዞሩ አይቀርም። " አቶ ሴኩቱሬ በትግራይ ሚዲያ ሃውስ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ።
የትግራይ...
ሊበሏት ያሰቧትን ጭልፊት ጅግራ ይሏታል! ከስያሜ ጀርባ || ታዬ ደንደአ
ስያሜ የክርክሮች መሠረት መሆኑን ታላቁ ሶቅራጥስ አስረድቷል። አብዘኛዉን ግዜ ሰዎችን የሚያጨቃጭቀዉ አንድን ጉዳይ በተለያዩ ስያሜዎች መጥራት ነዉ። ሁሉም ለክርክሩ በሚያመች መንገድ ነገሮችን ወይም ሁኔታዎችን...































