Amharic Posts
Home Amharic Posts
የዶ/ር አብይ አራት አማራጮች፤ አገርን ለመታደግ ወይስ በሥልጣን ለመደላደል? || ያሬድ ኃይለማርያም
አንዳንድ አስፈሪ እና ብዙ ኪሳራ የሚያስከትሉ አደጋዎች ከጀርባቸው ጥሩ እድልንም ይዘው ሊመጡ ይችላሉ። ትልቁ ቁምነገር ከመጣው አደጋ ጀርባ ያለውን መልካም እድል በቅጡ መረዳት መቻሉ...
አስቸኳይ አዋጁን ተላለፈው ጫት ሲቅሙ የተያዙ ዘጠኝ ሰዎች በፍርድ ቤት ተቀጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በመተላለፍ የተገኙና ክስ የተመሠረተባቸው ዘጠኝ ግለሰቦች መቀጣታቸውን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል፡
ተከሳሾቹ ሚያዝያ 9 ቀን 2012 ዓ.ም፣ በአቃቂ ቃሊቲ...
በጎጃም ትናንት ምሽት በተካሄደ ሠርግ ላይ በፈነዳ ቦምብ ሁለት ሰዎች ሞተው አራት ቆሰሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን፣ እናርጅ እናውጋ ወረዳ "ሲማ ቀበሌ" የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተላለፈ መልኩ ትናንትና በተካሄደ የሠርግ ሥነ ሥርዓት ላይ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 4 ቦይንግ 777 አውሮፕላኖቹን ወደ ዕቃ ማጓጓዣነት ቀየረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአፍሪካ ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ አራት ቦይንግ 777 – 300ER የመንገደኞች አውሮፕላኖቹን ወደ ዕቃማጓጓዣነት እንደቀየራቸው ገለፀ፡፡
አየር መንገዱ ከ80 በላይ ዓለም ዐቀፍ...
በጅግጅጋ ሦስት ወጣት ሴቶች ፣ አንድ ወንድ በሐረር የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት ሀያ አራት ሰዐታት ኢትዮጵያ ውስጥ ለ766 ሰዎች የኮቪድ 19 ቫይረስ የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ አራቱ የኮሮና ቫይረስ እንደ ተገኘባቸው ተነገረ።
የጤና ሚኒስትሯ፣...
ደራርቱ፣ ቀነኒሳና ጥሩነሽ የሚሳተፉበት መላ የዓለምን ሕዝብ ያሳተፈ ሩጫ ሊካሄድ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ስመ ገናናዎቹ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እነ ደራርቱ ቱሉ፣ ቀነኒሳ በቀለ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ስለሺ ስህን እና ሌሎች ታዋቂ ኢትዮጵያውያንን አትሌቶች ጨምሮ የዓለምን ሕዝብ...
የታከለ ኡማ አስተዳደር የድሆችን ቤት እያፈረሰ መሆኑን አምንስቲ ኢንተርናሽናል አረጋግጫለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም ዐቀፉ የሰብኣዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢነተርናሽናል በኢንጂነር ታከለ ኡማ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት የቀን ሠራተኞች...
መንግስት ያቀረባቸው አራት አማራጮች እያወያዩ ነው
ጃዋር መሐመድ የፖለቲካ ውሳኔ ይሰጥ ሲል፤ አብን ሕገ መንግስት ይሻሻል ብሏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ መንግሥት በዚህ ወቅት ዋነኛ ተገዳዳሪ ኃይል የሆነውን ኮሮና ቫይረስን ታሳቢ...































