Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ለኢትዮጵያ መንግስትና ሕዝብ የቀረበ ታሪካዊ አገራዊ ጥሪ! || ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)

በአዲስ ማኅበራዊ ውል የምንደራደርበትና የኢፌዴሪ ሕገ መንግስትን የማሻሻያው ጊዜ አሁን ነው! • ለኢፌዴሪ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ • ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ • ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች...

እስክንድር ነጋ || መስፍን ወልደ ማርያም

ሚያዝያ 2012 እስክንድር ነጋ እንደገና ታሰረ! በአለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ እንዳወቅሁት፤ እሰክንድር ሌባ አይደለም፤ እስክንድር ወንጀለኛ አይደለም፤ እስክንድር የራሱ የሆነ ችግር ያለበት ይመስለኛል፤ ስንት የተመሰከረለት ሌባ...

አንድ ሺኅ ዓመት ያስቆጠሩ የጊዮርጊስ ገዳም ግድግዳዎች በኢትዮጵያ ተገኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አንድ  ሺኅ ዓመታት ዕድሜ ያስቆጠረ የቤተክርስቲያን ግድግዳ በኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱ ተነገረ::  ግኝቱን የደረሱበትና ይፋ ያደረጉት የፖላንድ ባለሙያዎች ናቸው። በዋርሶው ዩኒቨርስቲ የፖላንድ የሥነ...

በቤይሩት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምግብና መጠለያ የሀገራቸው መንግሥት እንዲሰጣቸው ተማፀኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቤይሩት ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የምግብና የመጠለያ እርዳታዎች እንዲቀርብላቸው  የኢትዮጵያ መንግሥትመጠየቁን በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ከዓመት በፊት በሊባኖስ የተከሰተው የምጣኔ ሀብት ቀውስ...

በኒው ዮርክ ከተማ አንዲት ዶክተር ራሷን አጠፋች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለምን እያስጨነቀ ባለው የኮሮና ቫይረስ  በከፍተኛ ሁኔታ በተጠቃችው የአሜሪካዋ ኒው ዮርክ ግዛት ውስጥ ትሰራ የነበረች ዶክተር እራሷን ማጥፋቷ ተሰማ። ሟቿ ዶክተር ሎርና...

አረና ፣ ህወሓት ቀጣዮን ምርጫ በነሐሴ በትግራይ አካሂዳለሁ ማለቱን አልቀበልም አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በመቀሌ የመሸገው ህወሓት መራሹ መንግሥት፣ ቀጣዩን ምርጫ በተመለከተ ያወጣው መግለጫ ፈጽሞ ተቀባይነት የለውም ሲል አረና ፓርቲ ገለፀ። በክልሉ ለዓመታት የህወሓት ተገዳዳሪ ሆኖ...

ዛሬ በአዲስ አበባ ሁለት እንግሊዛውያን የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ ሚያዚያ 20 ቀን 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ...

ኢትዮጵያ በሱዳን በኩል ስታስገባ የነበረው ነዳጅ እንዲቀጥል በመንግሥት ደረጃ ድርድር ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ በሱዳን በኩል ታስገባ የነበረው ነዳጅ እንዲቀጥል በመንግሥት ደረጃ ንግግር እየተደረገ ነው መባሉ ተሰማ። ሱዳን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ድንበሯን መዝጋቷን ተከትሎ፣...

Poems