Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

116 ሰዎች ተሰብስበው ሺሻ ሲያጨሱ በፖሊስ ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የጣለውን ክልከላ በመጣስ በአዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ተሰብስበው ሺሻ ሲያጨሱ አገኘኋቸው ያላቸውን 116 ሰዎችን መያዙን የከተማው...

በኢትዮጵያ 86 ሰዎች በቢጫ ወባ በሽታ መያዛቸውና አራት ሰዎች መሞታቸው ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቢጫ ወባ በሽታ መባባስን ተከትሎ ኢትዮጵያ ውስጥ  86 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። በሚኒስቴሯ መግለጫ መሠረት በደቡብ ክልል...

በኮሮና ዜና የታሠሩት ጋዜጠኞች ጉዳይ  እንደሚያሳስበው ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን ገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ጋር በተገናኘ ባሰራጩት መረጃ ምክንያት ጋዜጠኞች መታሰራቸው  ያሳስበኛል ሲል የኢትዮጵያሰብአዊ መብት ኮሚሽን  አስታወቀ፡፡ በቅርቡ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ባሰራጩት...

አዲስ አበባ ነዋሪዎች በዚህ ወር መጨረሻ በየቀኑ 80,000 ዳቦ ያገኛሉ ተብሏል 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቀን ከ80 000 በላይ ዳቦ ከማምረት ባሻገር  ከዚህ ቀደም የነበረውን ዋጋ በጥቂቱም ቢሆን የቀነሰ ያደርገዋል የተባለው "የሸገር ዳቦ ፋብሪካ "ግንባታ ሙሉ...

50 ሰዎች ከበኢትዮጵያ ከቫይረሱ ሙሉ በሙሉ ማገገማቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ባለፉት 24  ሰዐታት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ምርምራ ከተደረገላቸው 943 ሰዎች መካከል አንድ ሰው ብቻ ቫይረሱ እንደተገኘበት ተነገረ። በሌላ በኩል በበሽታው ተይዘው...

ከዕለታት አንድ ቀን- ስለዘ-ሃበሻ

ቀን፥ ሚያዝያ 10, 2012 ቀዳማይ ት/ቤት እያለን ታሪካዊ ድርሰት ጻፉ ስንባል የመግቢያ ዓረፍተ ነገራችን የሚጀምረው’ከዕለታት አንድ ቀን’ በሚል ሀረግ ነበር። በልጅነት አዕምሮዬ የተቀረፀች በመሆኗ...

በሽማግሌ አገር || መንግስቱ ዘገዬ ምላሽ ለክርስቲያን ታደለ

በሽማግሌ አገር፤ በትልቅ ሰው ግዛት፤ ባልተጠሩት ድግስ፤ ዘው እያሉ ገብተው፤ ዛፍ ያነገሰውን፤ ዛፍ የሞሸረውን፤ የመልከኛን ድንኳን፤ ዳስ እየሰበሩ፤ በክርፋት እጃቸው፤ በወደል አፋቸው፤ ዋርካና ዝግባውን ፤ ወይራና ግራሩን እየተዳፈሩ፥ ዛፍ መሆን አምሯቸው፤ ትልቅ ዛፍ ይቆረጥ፤ በሚል...

ከትራንስፖርትና ደረቅ ወደብ አገልግሎት ጋር በተያያዘ መንግሥት የዋጋ ቅናሽ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በማኑፋክቸሪንግ ኤክስፖርት ዘርፍ ተሰማርተው ምርታቸውን ወደ ውጭ አገር ለሚልኩ አምራቾች ነጻ እና ቅናሽ የትራንስፖርት አቅርቦት ተመቻችቷል ተባለ:: የትራንስፖርት ሚኒስቴር እንዲህ ያለው  ከትራንስፖርትና...

ዛሬ ሌሊት በጂንካ በጣለ ዝናብ ከተማዋን የሚያገናኙ 2 ድልድዮች በጎርፍ ተወሰዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡባዊቷ ጂንካ ከተማ ትናንት እኩለ ሌሊት የጣለው ከባድ ዝናብ በአካባቢው መሠረተ ልማት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተሰማ፡፡ ከሌሊት ጀምሮ በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ...

Poems