Amharic Posts
Home Amharic Posts
በዱባይ የሚኖሩ ከ4 ሺኅ በላይ ኢትዮጵያውያን በኮሮና ምክንያት ከሥራ ተፈናቅለዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ የሚኖሩ ከ4 ሺኅ በላይ ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከሥራቸው ተፈናቅለው ለከፋ ችግር መጋለጣቸው ተሰማ።
በቀጣይም ከ20 ሺኅ በላይ ኢትዮጵያውያን...
በኢትዮጵያ 41 ሰዎች ሲያገግሙ ፣ አንድ የጅግጅጋ ነዋሪ ኮቪድ 19 ተገኝቶበታል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ 957 ሰዎች ላይ የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ አንድ ሰው የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት የጤና ሚኒስቴር ገለፀ።
ይህን ተከትሎ በአሁኑ...
በጅቡቲ በኩል የሚገቡ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ለኮሮና መስፋፋት ስጋት ናቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮረና ቫይረስ በከፍተኛ ሁኔታ ከተጠቃችው ጂቡቲ የሚመጡ ኢትይጵያውያን ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ፤ የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር የአፋርና አማራ ክልሎች ጥረት እያደረግን ነው ብለዋል።
"ከጅቡቲ...
እስክንድር ነጋ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፈሃል በሚል ታሰሮ መፍታት አሳሰቢ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የ"ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ" ፓርቲ መስራችና ሊቀ መንበር እስክንድር ነጋ ዛሬ በፖሊሶች ከመንገድ ላይ ተይዞ ከታሰረ በኋላ መፍታት በርካቶችን አስቆጥቷል።
ሰሞኑን በመላ አዲስ...
በቅርቡ ሥራ የሚጀምረው የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ሠራተኞች የኦን ላይን ስልጠና ተሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአጭር ጊዜ ውስጥ ሥራውን ይጀምራል ተብሎ በሚጠበቀው ለሸገር ዳቦ ፋብሪካ ብቁ ባለሙያዎችን ማፍራት መቻሉን ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ አስታወቁ። ስልጠናው ለኢትዮጵያውያኑ...
አራት ቻይናውያን እና አንድ ኢትዮጵያዊት በምርመራ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ በተደረገ ምርመራ ተጨማሪ 5 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር አስታወቀ።
ለ1 ሺህ 19 ሰዎች ሰዎች የኮሮና ቫይረስ...
በአዲስ አበባ ከሚገኙ ሆቴሎች 88% በኪሳራ ሊዘጉ ይችላል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሲባል በሀገር ውስጥና በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተጣሉ የእንቅስቃሴ ገደቦች የተነሳ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሆቴሎች በከፍተኛ ኪሳራ ውስጥ...
አየር መንገዱ ያጣውን ገቢ የጭነት ጉዞዎችን በመጨመር ለእየሠራ መሆኑን ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የኮሮና ቫይረስ ቻይና ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ በደረሰበት ወቅት ጊዜ አየር መንገዱ ወደ ስፍራው ሲያደርግ...
ዶናልድ ትራምፕ ለኮሮና ቫይረስ ፈውስ ይሆናል ያሉት ሐሳብ የሕክምና ባለሙያዎችን አስቆጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ኮሮና ቫይረስ የፈውስ መላዎች የሰጡት አስተያየት የጤና ባለሙያዎችን አስቆጣ፡፡
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለበሸታው ፈውስ የረቂቅ ተሕዋስያን ማጥፊያ ዲስ...
በኦጋዴን የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል ኦጋዴን አካባቢየለማ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችትን ለገበያ ማቅረብ የሚያስችል የተፈጥሮ ጋዝ የንግድ ስምምነት መፈረሙን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር...































