Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮሮና ቫይረስን የሚለይ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መጠቀም ጀመሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁሉም የኢንዱስትሪ ፓርኮች የኮሮና ቫይረስ ምልክቶችን ለመለየት የሚያስችል ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ከትናንት ጀምሮ መጠቀም ጀምረዋል ተባለ።
ቴክኖሎጂው በአንድ ጊዜ በብዙ...
በደሴ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ዛሬ ተጀምሯል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሳሳቢ ደረጃ የደረሰውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር በደሴ ከተማ የቫይረሱ ምርመራ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚካሄድ ታወቀ፡፡
የምርመራ ማዕከሉ በአንድ ቀን ውስጥ 300 ናሙናዎችን...
የፖፕ ንግሥቷ ቢዮንሴ ኮሮናን ለመከላከል 6 ሚሊዮን ዶላር ልትለግስ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፖፕ ሙዚቃ ንግሥቷ ቢዮንሴ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል 6 ሚሊዮን ዶላር ልትለግስ እንደሆነ እየወጡ ያሉ መረጃዎች ጠቁመዋል።
"ቢጉድ" በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የቢዮንሴ እርዳታ...
በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎች አያያዝ ምን እንደሚመስል በመርማሪ ቦርድ ተጎበኘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎች ሀኔታና አያያዝ ምን እንደሚመስል የሚያጣራ ቡድን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረገ።
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተቋቋመው መርማሪ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት ሀገራት የምግብ እጥረት ያጋጥማቸዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ ሥርጭት ምክንያት ዓለም መወጠሯን ተከትሎ ሌሎች ጉዳዮች ትኩረት እንዲያጡ አስገድዷል መባሉ ተሰማ።
ይህን ተከትሎ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዓለማችን የረሃብ...
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰበብ በዜጎች ላይ የሚፈጸም ጥቃት እንዲቆም ኢሰመኮ አስጠነቀቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮቪድ 19 ቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጣር በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ምክንያት በማድረግ የሰዎች ሕጋዊ መብቶች መጣስ የለባቸውም ሲል የኢትዮጵያ የሰብኣዊ መብት ኮሚሽን...
ዛሬ ምርመራ ከተደረገላቸው 965 ሰዎች በኮሮና የተያዘ አንድም ሰው አልተገኘም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ በተደረገ ምርመራ የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ሰው አለመኖሩን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ ላይ አስታውቀዋል።
በተጠቀሰው...
በአ/አ ሸራ ወጥሮ በሠራው ቤት 20 ሰዎችን ሺሻ ያስጨሰ ግለሰብ ተያዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተለምዶ አሜሪካን ግቢ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሸራ ወጥሮ ሕገ ወጥ- ቤት በመሥራት 20 ሰዎችን በቤቱ ሰብስቦ ሺሻ ሲያስጨስ የነበረ ግለሰብ መያዙን...
በድሬደዋ ከተማ ሙሉ ለሙሉ እንቅስቃሴ ሊቆም እንደሚችል ከንቲባዋ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት ሲባል በድሬደዋ ከተማ ሙሉ ለሙሉ እንቅስቃሴ ሊገድብ እንደሚችል የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገለፀ።
የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ ሓላፊ ወይዘሮ...
ቀነኒሳና ኪፕቾንጌ ቀጠሮ የያዙበት የበርሊን ማራቶን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከስድስቱ የዓለማችን ታላላቅ የስፖርት ውድድሮች መካከል ቀዳሚዎቹ የበርሊንና የለንደን ማራቶን በተያዘላቸው ጊዜ እንደማይካሄዱ ተገለፀ።
የበርሊን ማራቶን በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ሴፕቴምበር 27 ቀን 2020...































