Wednesday, May 13, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴዎች ላይ ተጥሎ የነበረው የሰዐት ገደብ ተነሳ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲሰ አበባ በከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ ተጥሎ የነበረው የሰዐት ገደብ ላልተወሰነ ጊዜ መነሳቱ ታወቀ። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት  ቢሮ በከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ...

በምዕራብ ጎንደር “ነብስ ገበያ” የጦር መሣሪያ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ ተያዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የቆየ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተሰማ። የቋራ ወረዳ ፖሊስ   ጽሕፈት ቤት ተወካይ...

ኮቪድ 19 ቫይረስ አፋር ክልል መግባቱ ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጡት 116 ሰዎች መካከል አምስት ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል ተባለ:: በዚህም መሠረት ከበሽታቸው ያገገሙ ሰዎች ቁጥራቸው 21 ደርሷል።...

በኦሮሚያ ክልል ታሽገው የቆዮ ከ4 ሺኅ በላይ የንግድ ሱቆች ተከፈቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል የተለያዮ ከተሞች  የንግድ ሱቆቻቸው ታሽጎ የቆዮ ከ4 ሺኅ በላይ ሱቆች ወደ መደበኛ ሥራቸው መመለሳቸው ተነገረ። ሱቆቹ ከአንድ ወር በላይ ታሽገው...

እግዚአብሔርን ተቆጣሁት ወደላይ || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም

ሚያዝያ 2012 በደርግ ዘመን ሰው አውሬ ሆኖ ‹‹ዛሬኮ አንድም አልገደልኩም!›› በሚባልበት ክፉ ዘመን በጉለሌ ኪዳነ ምሕረት (ይመስለኛል) የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ንግግር ተጋብዤ ምነው ግፍን በየመንገዱ...

“ቪክቶርያ ጋርደን” || ሙሼ ሰሙ

"ቪክቶርያ ጋርደን" ወይም "ዎር ጋርደን" በ1917 በተለይ ጦርነቱ የፈጠረውን የአቅርቦት ክፍተት ለማገዝ በካናዳ በአሜሪካና በእንግሊዝ የተቀጣጠለ ጓሮን የማልማት ሕዝባዊ ንቅናቄ ነበር። ንቅናቄው የተጀመረው አምራች...

ምን ይገርመኛል?? || መስከረም አበራ

የኮሮና ቫይረስን አምጣ የወለደችው ቻይና ወላጅነቷን እንደ መካድ የሚያደርጋት ነገር፡፡ የቫረሱን ስም እንኳን የቻይናው አውራ ፓርቲ CCP ከቻይና ዶክተሮች ጋር "ቫይረሱ አለ ይባል ይደበቅ?"...

ኮሮና የ5 አመቷ ልጃቸውን የነጠቃቸው ወላጆች መልእክት… || ታምሩ ገዳ

በአሜሪካ ፣ሚቺጋን ግዛት ዲዬትሬት ከተማ ውስጥ የሚኖሩት ሁለቱ የጸረ ኮሮና ዘማቾች የሆኑት የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኛው ኢቢይ ሀርበርት እና የፖሊስ ባልደረባዋ ባለቤታቸው ላቮንድሪያ ሀርበርት...

“ለማክፈል” የሄዱ ሠባት ወጣቶች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሞተው ተገኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ወቅዳሜ ዕለት  ለማክፈል (የፋሲካ በዓል ዋዜማን ለማክበር) ወደ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን የሄዱ  ሠባት የአዳማ ወጣቶች ሞተው መገኘታቸው ተነገረ። በምሥራቅ ሸዋ ዞን...

የ11፣ የ15 እና የ18 ዓመት ታዳጊዎች ዛሬ በተደረገ ምርመራ ኮሮና መያዛቸው ታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ ሚያዚያ 12 ቀን 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ  ሦስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ባለፉት 24...

Poems