Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኮሮና በአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ላይ ስላሳደረው ተፅዕኖ ጥናት ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ በአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ላይ ያሳደረውን ተፅዕኖ በተመለከተ ጥናት እየተካሄደ ነው ተባለ።
በቫይረሱ ስርጭት ምክንያት ሰዎች የዕለት ምግቦችንና የፅዳት እቃዎች ላይ...
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ሦስት ሰዎች በአንበሳ ተበሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ባምብል ወረዳ ሦስት ሰዎች በአንበሳ ተበልተው ሕይወታቸው ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ይፋ አድርጓል።
አንበሳ በአካባቢው ነዋሪ ላይ ከሞት...
በአዲስ አበባ የቤት መኪኖች በፈረቃ እንዲንቀሳቀሱ መመሪያ ወጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሕዝብ ከቤት እንዳይወጣ የተለያዮ ስልቶችን እየተጠቀመ ያለው የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የቤት አውቶምቢሎችን እንቅስቃሴ የሚገድብ አሠራር ይፋ አድርጓል።
መንግሥት በአዲስ...
“ሰይጣን ቤት” የህወሓት ማሰቂያ እንደነበር ተሰማ፤ መሳሪያዎች ተደብቀው ተገኙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት በሆነው ሰይጣን ቤት ዛሬ ሊፈርስ እንደነበር በተሰማው መረጃ መሰረት በመሄድ ድርጊቱን በመቃወም በርካታ ኢትዮጵያውያን ወደስፍራው አምርተዋል።
ሰይጣን ቤት...
ፕ/ት ሳህለወርቅ ዘውዴና ታከለ ኡማ ለዐቅመ ደካሞች የበዐል ስጦታ አበረከቱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ የፋሲካ በዐልን ምክንያት በማድረግ ለዐቅመ ደካሞች ዛሬ ስጦታ አበርክተዋል::
የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና የአዲስ አበባ ከተማ...
አራት ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ዛሬ መረጋገጡን ተከትሎ ቁጥሩ ወደ 96 አሻቀበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ አራት አዳዲስ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መሆኑን ተከትሎ በአገሪቱ በኮቪድ 19 ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ዘጠና ስድስት ደርሷል::
የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ...
አፍሪካ ኅብረት አንድ ሚሊየን ኪቶችን (መመርመሪያ መሣሪያ) እሰጣለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአፍሪካ ኅብረት ለአባል ሀገራቱ አንድ ሚሊዮን የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ኪት ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን ገለፀ።
የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያዎችና መከላከያ ማዕከል cdc ለአፍሪካ ሀገራት...
ህይወትን ከማዳን የበለጠ ክቡር ስራ የለም || ከአንተነህ መርዕድ
ሚያዝያ 2020 ዓ ም
በ1974 ዓ ም እንደ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወጣት እስር ቤት ነበርሁ። በፖሊስ ታጅቤ ደብረማርቆስ ሆስፒታል ሄጄ ያየሁት የህይወቴን አቅጣጫ ቀየረው። አንዲትን አርሶ...
ክቡር ዶ/ር ዓብይ-አስቸኳይ አዋጁን ተጠቅመው ጣምራ ቫይረሶችን ያስወግዱ || ሰማነህ ጀመረ – ካናዳ
ክቡር ዶ/ር ዓብይ-አስቸኳይ አዋጁን ተጠቅመው ጣምራ ቫይረሶችን (COVED-19 & COVID -ጎሳ) ያስወግዱ፤
ፖለቲካ የሚንቀሳቀሰው በውስጡ ባለ የተገደበና ያልተገደብ የስልጣን መስተጋብር እንደሆነ ጆንሰን የተባለ ፀሐፊ በኤዞስ...
ቅዱስ ፓትርያርኩ ቅዱስ ቁርባን እንዲፈቀድ ለጠ/ ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ደብዳቤ ጻፉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ኮሮናን ለመከላከል የተቋመው ግብረ ኃይል ምእመናን ቅዱስ ቁርባን እንዳይቀበሉ በማለት የወሰነውን ውሳኔ በመቃወም ፣ በልዩ ኹኔታ ፈቃድን...































