Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዐሥራ ሁለት የቻይና የህክምና ባሉሙያዎች ኢትዮጵያ ገብተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተጠቃች የምትገኘው ኢትዮጵያ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የተላኩ የቻይና የህክምና ባለሙያዎችን አዲስ አበባ ገቡ።
የኮቪድ 19 ቫይረስ...
በራሳቸው ወጪ ለይቶ ማቆያ የገቡ ሰዎች በመንግሥት ላይ ቅሬታ አለን አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት ከጥቂት ሣምንታት በፊት ያወጣውን የኮሮና ቫይረስ አስገዳጅ ሕግን ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ በኋላ በራሳቸው ወጪ ወደ ለይቶ ማቅያ የገቡ ሰዎች...
የኩላሊት ታማሚዎች ለኮሮና ቫይረስ በሰፊው ተጋላጭ ናቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኩላሊታቸው ሙሉ ለሙሉ ሥራ አቁሞ፣ በኩላሊት እጥበት ወይንም ዲያሊስስ እገዛ እየኖሩ ያሉ ዜጎች ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነታቸው ከፍ ያለ ነው ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ...
የዶሮና እና እንቁላል ምርቶችን ሽያጭ በሸማች ማኅበር በኩል ሊደረግ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዶሮና እና እንቁላል ምርቶችን በሸማች ማኅበር በኩል ለኅብረተሰቡ ለማቅረብ ድርድር እየተደረገ ነው
ከሦስት ቀናት በኋላ ለሚከበረው የትንሳዔ (ፋሲካ) በዓል በዶሮ አርቢዎች፣ አቀናባሪዎች...
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የኮሮና ታማሚዎችን ጠየቁ ፣ ለሕክምና ባለሙያዎች ስጦታ አበረከቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎችን ያሉበት የሕክምና መስጫ ቦታ ድረስ በመሄድ ጠይቀዋል።
የብልፅግና ፓርቲ ሊቀመንበር በየካ ሆስፒታል የሚገኙ የኮሮና ቫይረስ...
ዛሬ በኢትዮጵያ ተጨማሪ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቁጥሩ እያሻቀበ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሠባት ሰዎች ዛሬ ቫይረሱ እንደ ተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለፀ።
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ401 ሰዎች...
ደሴ || አንሷር አሕመድ
|| በተለይ ለደሴዎች || Ansoar Ahme
ስለ ደሴ ለመግለፅ የኢንሳይክሎፒዲያ አይነቱ በርካታ
ጥራዝ እንደማይበቃኝ አሰብኩና መተውን መረጥኩ።
ግን ከራስ ፀጉር ያህል ከበዛው የደሴ ጣፋጭ ምጭውት
ላይ አንዷን ዘለላ ለመምዘዝ...
“ርቀታችሁን ጠብቁ ” በማለቱ የሻይ ቤት አስተናጋጅ በ4 ሰዎች ተደብድቦ ሞተ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በስልጤ ዞን፣ ወራቤ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ይረዳ ዘንድ ርቀታቸውን እንዲጠበቁ የመከረ አንድ ወጣት "ምን አገባህ" ባሉ አራት ሰዎች ተደብድቦ...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ክሶች ብቻ የሚያይ ችሎት ተዘጋጀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሚመለከት የሚቀርቡ ክሶችን የሚያዮ ችሎቶች እንደተዘጋጀ ጠቅላይ ፍ/ቤት ገለጸ።
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተዘጉት የፌደራል ፍርድ ቤቶች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ...
“በቤትዎ ይቆዮ” ቅናሽ የኢንተርኔት አገልግሎት ነገ ይጀመራል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮ ቴሌኮም ለ2 ወር የሚቆይ፣ ዘወትር ከማለዳው 12 ሰዐት እስከ ቀኑ ዐሥር ሰዐት ድረስ ከፍተኛ ቅናሽ የተደረገባቸው የጥቅል አገልግሎቶችን መስጠት እንደሚጀምር...































