Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በቅናሽ ዋጋ የሚሸጡ የፊት ጭምብል የሚያመርት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኅብረተሰቡ በቅናሽ ሊያገኛቸው የሚችል የፊት መሸፈኛ ማስኮችን ለሚያመርቱ ሥራ ፈጣሪ ዲዛይነሮች እገዛ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። "ሶሻል ኢንተርፕራይዝ  ኢትዮጵያ" የተሰኘ ማኅበር "ዋዝ...

ሊያነቡት የሚገባ – የኮሮና ጠባሳ! || ዶ/ር ኬ.ኤች አባተ

የሰው ልጅ ሳንባ በአማካይ 500 ሚለየን የሚሆኑ ትናንሽ አየር መሳቢያ ፊኛ (alveoli) አሉት።  የነዚህ ፊኛዎች ጤና የምንስበውን የአየር ብሎም የምናገኘውን ኦክስጂን መጠን (gas exchange)...

ትራምፕ የአለም ጤና ተቋም ድጎማን አገዱ፣ መመሪያ ሰጡ || ታምሩ ገዳ

በኮሮና ቫይረስ፣ ሳንባ ቆልፍ ወረርሺኝ ሳቢይ ከአለማቀፉ የጤና ተቋም (WHO) ጋር ሰሞኑን የቃላት ጦርነት ውስጥ የገቡት የአሜሪካው ፕ/ት ዶናል ትራምፕ አገራቸው ለተቋሙ የምታፈሰው አመታዊ...

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም

ሚያዝያ 2012 ችግር ሁልጊዜ አንዳንድ መልካም ነገሮችን ይዞ ይመጣል፤ የዘመኑ ወረርሺኝም በእኔ አስተያየት ሁለት ጥሩ ነገሮችን አስከትሏል፤ አንዱና ዋናው ከጃንሆይ በኋላ ተሸሮ የነበረው እግዚአብሔርን መልሶ...

ሙሽሮቾ ከእነ አጃቢዎቻቸው ወደ ፖሊስ ጣቢያ ተጋዙ… || ታምሩ ገዳ

ሁለት የደ/ፍሪካ ዜጋ የሆኑ ጥንዶች በህይወታቸው ታላቅ ቦታ የሚሰጡት የጋብቻ እለታቸውን ሰሞኑን ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር ለመጋራት ቢወጥኑም ደስታቸውን፣ ብዙም ሳያጣጥሙ ሙሽሮቹም፣ ሚዜዎቹም፣ ወል አፈራራሚውም፣...

ቢል ጌት ፋውንዴሽን ለኮሮና የሚውል 200 ሚሊየን ብር ለአዲስ አበባ መስተዳደር ሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም ዐቀፉ ባለሀብት ግብረ ሰናይ ድርጅት የሆነው "ቢል ጌት ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ" የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚረዳ  200 ሚሊዮን ብር እርዳታ ለአዲስ...

ኢትዮጵያውን ከሳዑዲ ዐረቢያ የሚመለሱት በኮሮና ምክንያት አለመሆኑ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዐረቢያ ሀገራቸው እንዲመለሱ እየተደረጉ ያለው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አለመሆኑን መንግሥት አስታወቀ። ሁለቱ ሀገራት ባላቸው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መሠረት ቀደም ሲልም ዜጎች...

በኦሮሚያ ሰዎችን የሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎች ላይ ዳግም የታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል ሰዎችን እንዲያጓጉዙ የተፈቀደላቸው የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች በሚያስከፍሉት ተመን ላይ ዳግም ማሻሻያ ተደረገ። ቀደም ሲል ከአንዱ የክልል ወረዳ ወደ ሌላ ወረዳ፣...

እያስከፈሉ ባሉ የግል ት/ቤቶች  ላይ መንግሥት ከባድ  ውሳኔ ሊያሳልፍ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮቪድ 19 ቫይረስ ስርጭትን ተከትሎ ትምህርት ቤቶች ቢዘጉም  ልጆቻቸው ላልተማሩበት እንዲከፍሉ የተጠየቁ  ወላጆች መኖራቸውን ተከትሎ መንግሥት በግል ት/ቤቶች ላይ አዲስ ውሳኔ...

Poems