Amharic Posts
Home Amharic Posts
ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ዛሬ ተረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በየቀኑ አዳዲስ ቁጥሮችን እያስመዘገበ ያለው የኮሮና ቫይረሰ በአዲስ አበባ እየጨመረ መጥቷል። በዛሬው ዕለትም ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮቪድ 19 ቫይረስ መያዛቸው ይፋ...
ቴ(ዎ)ድሮስ አድሓኖምና WHO || መቅደስ መስፍን
ሰውዬው ወያኔ ሆኖ ሲኖር ለብዙ ዓመታት በተለያየ ግዜ የተለያዩ አሰቃቂ ነገሮች ሲፈጸሙ (ወይም ባግባቡ ሳይፈጸሙ በመቅረታቸው ሕዝብ ሲንገላታና ሲበደል ) አይተናል። ለሕዝብ ደህንነትና ሙሉ...
ወደ ትግራይ የሚገቡ ማናቸውንም ተጓዦች ለይቶ ማቆያ ማስገባት ጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ህወሓት መራሹ የትግራይ ክልል መንግሥት ከየተኛውም የአገሪቱ ክፍል የሚመጡ ሰዎችን ወደ ለይቶ ማቆያ ማስገባት ጀመረ።
ከማዕከላዊ መንግሥት ባፈነገጠው ህወሓት የምትተዳደረው ትግራይ ከትናንት...
ከተጠርጣሪዎች ጋር ንክኪ የሌላቸው 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ በዛሬው እለት ሦስት አዲስ ሰዎች በኮቪድ 19 ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባለፉት 24 ሰዐታት...
ያለ ረዳት እየሠሩ ያሉት ሚኒባሶች ለኮሮና ተጋላጭ ናቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ተከትሎ ከመደበኛ የተሳፋሪ ጭነት በግማሽ ያህል ቀንሰው ስድስት ሰው ብቻ እንዲጭኑ የተደረጉት የአዲስ አበባ ሚኒባሶች የተሳፋሪ ንክኪን ተከትሎ...
መለስ ዜናዊን በመሞገት የሚታወቁት አቶ ተመስገን ዘውዴ አረፉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቅንጅት ለአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራርና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ተመስገን ዘውዴ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰማ።
በታሪካዊው ምርጫ...
የባህል ሕክምና ማኅበር የኮሮና መድኃኒትን ብናገኝም፤ መንግሥት ፍቃደኛ አልሆነም አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ የባህል ሕክምና ማኅበር ለኮሮና ቫይረስ ሕክምና ይሆናሉ ብዬ ያዘጋጀኋቸው መድኃኒቶች ቢኖሩም የትኛውም የመንግሥት አካል ሊመረምርልኝ ፍቃደኛ አልሆነም ሲል አስታወቀ።
እኛ...
የጃን ሜዳው አትክልት ተራ የኮሮና ቫይረስ ስጋትን በእጅጉ ጨምሯል ተባለ || ልዩ ዘገባ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በሚል አዲሱ አትክልት ተራ የሆነው ጃን ሜዳ ገና በቀናት እድሜ ውስጥ በቆሻሻ መበከሉና ለኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ሁኔታ...































