Amharic Posts
Home Amharic Posts
የፌደራል ፖሊስና የአ/አ ፖሊስ አባላት የሚሰበሰቡ ወጣቶችን መበተን ጀመሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሚኒስትሮች ም/ቤት በአስቸኳይ ስብሰባው ያወጣውንና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀውን አዲስ አዋጅ ተከትሎ ህግ አስፈጻሚ አካላት የተለያዮ እርምጃዎችን መውሰድ ጀመሩ።
አዋጁ ከፀደቀ...
ነገ የሚጀምረው የቤት ለቤት ምርመራ አስተማማኝነት ከወዲሁ አነጋጋሪ ሆኗል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመቆጣጠርና ብሎም ለመግታት ያስችለኛል ያለውን የቤት ለቤት ምርመራ ነገ የሚጀምር መሆኑን ቢገልጽም የከተማዋ ነዋሪዎች...
ከዱባይና ቱርክ የመጡ 2 ኢትዮጵያውያን ሴቶች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ሁለት አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸው ዛሬ ይፋ ተደርጓል:: ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ286 ሠዎች በተደረገ ምርመራ ነው ሁለቱ አዲስ...
ኢትዮጵያ በጅቡቲ ወደብ የተያዘባት የምግብ ሸቀጦች ምርት እንደሌለ አስታወቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጅቡቲ በኩል ኢትዮጵያ ልታስገባው የነበረ የምግብ ሸቀጦች ላይ የተጣለ ገደብ አለመኖሩን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ።
በትናንትናው ዕለት አንዳንድ መገናኛ ብዙኃን ኢትዮጵያ ወደ...
አዲስ አበቤ ከሰኞ ጀምሮ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ይደረግለታል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በአዲስ አበባ የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል።
በኢትዮጵያ ከቅርብ ቀናት ወዲህ ስጋት የሆነው...
በኮቪድ 19 የተጠረጠሩ 5 ሰዎች ከሰታዲየምና ግንፍሌ አካባቢ በፀጥታ ኃይሎች ተወሰዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ የተጠረጠሩ አምስት ሰዎች ከስታዲየም እና ከግንፍሌ አካባቢ በፀጥታ ኃይሎች አማካይነት መወሰዳቸው ሪፖርተራችን ከስፍራው አረጋግጧል።
አስቀድመው በኮሮና ቫይረስ የተጠረጠሩና (አንዳንዶቹም በቫይረሱ...
ባህላዊ || በእውቀቱ ስዩም
ወይዘሮ አልጣሽ ስመጥር የባህል ህክምና አዋቂ ናቸው፤ አምስት መቶ በላይ ብራናዎችን መርምረዋል:: ከምስጢራዊ ጠቢባን ተምረዋል- ይባላል፤ የሆነ ጊዜ ላይ ወደ ቤታቸው ሄድኩ፤ ለካርድ አምስት...































