Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያ በኮረና ቫይረስ ሶስተኛ ሰው መሞቱን አሳወቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ አሁን በማህበራዊ ሚዲያ ይፋ ባደረጉት መሰረት ሦስተኛዋ ታማሚ በዛሬው እለት ህይወት ማለፉን አስታውቀዋል።
የ65 ዓመት የዱከም ከተማ...
በኮረና ቫይረስ የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከየቤታቸው ተለቀሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሞት ዜና ከተሰማበት ቀን በኋላ የፍርኃት ድባብ የሰፈነባት አዲስ አበባ ውስጥ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ንክኪ አላቸው በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች በፀጥታ ኃይላት...
ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያውያን || የጠ/ሚ/ትር አብይ አህመድ ሙሉ ቃል
የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሮና ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ ዐውጇል፡፡
ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያውያን
እየተመለከታችሁትና እየታዘባችሁት እንደሆነው ዓለም በአስቸጋሪ የፈተና ምእራፍ እያለፈች ነው፡፡ ዓለም ይሄንን መሰል ነገር...
የኮቪድ-19 ሥርጭትን በተመለከተ ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተሰጠ ማብራሪያ
የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተመለከተ ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተሰጠ ማብራሪያ
መጋቢት 30 ቀን 2012 ዓ.ም
1) የአዋጁ...
የፕ/ት ትራምፕ ትችት ፣ የጸረ ዶ/ር ቴዎድሮስ ዘመቻው… || ታምሩ ገዳ
የአሜሪካው ፕ/ት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ቴዎድሮስ እድህኖም በበላይንት የሚመሩት፣ የአለም ጤና ተቋም ላይ የሰላ ትችት አቀረቡ፣ አገራቸው ለተቋሙ የምታፈሰው ገንዘብንም ለማቋረጥ ዝተዋል።
ማክሰኞ ጠዋት...
ፈረንሣይ ለጋሲዮን ካለ ክሊኒክ ያመለጠ የኮረና ቫይረስ ተጠርጣሪ በሰፈሩ ወጣቶች ተያዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መጋቢት 28 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ አምስት ሰዐት አካባቢ የኮሮና ቫይረስ ሊኖሮበት እንደሚችል የተጠረጠረ አንድ ጎልማሳ ለሕክምና ከሄደበት ክሊኒክ በሩጫ ቢያመልጥም...
የአዲስ አበባ ነዋሪ ከቤቱ እንዳይወጣ መንግሥት የተለያዮ ዘዴዎችን መጠቀም ጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌደራል መንግሥት መስሪያ ቤቶችንና ትምህርት ቤቶችን ከዐሥራ አምስት ቀን በፊት የዘጋው የአዲስ አበባ መሴተዳደርን ጨምሮ ፌደራል መንግሥቱ የአዲስ አበባ ሕዝብ ከቤት...
ተናገረው! ብርሃኑ ነጋ || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም
መጋቢት 2012
አዲሱን የብርሃኑ ነጋን ንግግር ሰማሁት፤ ልዩ ነበረ፤ ሳይንገዳገድ በስሜት ያደረገው ትክክለኛና እውነተኛ፣ ያየውንና የሰማውን ፍርጥርጥ አድርጎ ተናገረው፤
ብርሃኑ ነጋን የማየው እንደታናሽ ወንድሜ ነው፤ ያስታወቀንና...































