Amharic Posts
Home Amharic Posts
እጅግ የነቃችው አፍሪካዊት ሃገር “ጋና” || ሙሼ ሰሙ
እጅግ የነቃችው አፍሪካዊት ሃገር "ጋና" የውሃ ክፍያን ለሶስት ወር ነጻ ማድረጓ፣ በሽታውን በግንባር ቀደምትነት ተጋፋጭ ለሆኑ የሕክምና ባለሙያዎችና ለበሽታው ሰለባዎች እንክብካቤ ለሚያደርጉ ባለሙያዎች ማበረታቻ...
ዐባይ ለኢትዮጵያችን || ኢትዮጵያችን ቅጽ 4 ቁጥር 4
|| ሙሉውን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
በኒው ዮርክ የኮሮና ቫይረስ በነብር (እንስሳ)ላይ መገኘቱ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ልክፍት መሰራጨቱንና ማወዛገቡን ቀጥሏል። ዛሬ ደግሞ ከወደ ኒውዮርክ ከተማ ስጋትና ተስፋን የቀላቀለ ዜና ተሠምቷል። እስካሁን የነበረን መረጃ ቫይረሱ እንስሳትን እንደማያጠቃ ነበር።
በኒውዮርክ...
ከ”እኔ ለጣና” የካናዳ እምቦጭ ግብረ ሃይል የተሰጠ መግለጫ
ክፉ ዘመን እራሱን ደግሟል፤
የሰሞኑ ጉንፋን መሳይ በሽታ COVID-19 ዓለምን ብርክ ውስጥ ከቷል። ብዙ ሽህ ሕዝብ በበሽታው ተጠቅቷል። ለብዙ ሕዝብ ሕይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል። የዓለምን...
ኮቪድ 19 የጋረጠብን አደጋ… || ሙሼ ሰሙ
ኮቪድ 19 የጋረጠብን አደጋ የቱንም ያህል አስከፊ እየሆነ ቢመጣ፣ አ/አ በሽተኛን ከመዘገብ፣ የሳኒቴሪ አቃ ከማቅረብና ተጠንቀቁ ከሚል ተማጽኖ የዘለቀ አማራጭ መፍትሔ የሌላት መሆኗን ከትናንቱ...






























