Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሀበሾች ሞትና ኮረና! ዋሽንግተን || ደረጀ ደስታ
ኮረና ዜና መሆኑ ቀረ። ቀጥሎ ሰው ሆነ። ከዚያ ሀበሻ ሆነ። አልፎ ቀርቦም እምናውቀው ሰው እየሆነ እየሆነ….
ስሜት መግለጽ ያቅታል። ከሐዘን ልብ ቃል አይወጣም። ስሜት ግን...
ኮሮናን እየተዋጋን ፍትሕ እንጠይቃለን || ያሬድ ኃይለማርያም
ኮሮናን እየተዋጋን ፍትሕ እንጠይቃለን፤ መንግስት ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስን በአፋጣኝ ሊፈታው ይገባል!
ጋዜጠኛ ያየሰው ከኮሮና ቫይረስ መዛመት ጋር አያይዞ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ኢትዮጵያዊ ሊሞት ስለሚችል በቁጥር...
ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ኀይሌ ዳኜ 1975 – 2020
ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆነው ወንድማችን ቴዎድሮስ ኃይሌ ዳኘ በድንገት ህይወቱ አልፏል። ቴዲ በአትላንታ ለረጅም ጊዜ የምትታተመውንና በኖርዝ አሜሪካ ቀዳሚ የሕትመት ውጤቶች አንዷ የሆነችውን...
ቅዠት ወይስ ዕውቀት? || አንተንሳይ መስፍን
አቶ ኃይለየሱስ አዳሙ "ቫይረሱ ይሰራጭ-በነፃነት ተንቀሳቀሱ" ሲሉን ምን ማለታቸው ነው ?
የኅብረተሰብ ጤና ከፍተኛ ባለሙያ እንደሆኑ የሚገልፁት ኃይለየሱስ አዳሙ የተባሉ ፖለቲከኛ ኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር ይበጃል...
ችግርና መፍትሔ || መስፍን ወልደ ማርያም
መጋቢት 2012
ብዙ ሰዎች እኔ ስለማኅበረሰባዊ ችግሮች ስጽፍ መፍትሔ አታቀርብም እያሉ ይወቅሱኛል፤ ችግራቸው ይገባኛል፤ እነርሱ ግን የኔ ችግር የገባቸው አይመስለኝም፤ አንደኛ እኔ ሥራ አስፈጻሚ አይደለሁም፤...
ጠ/ሚ አብይ ኢትዮጵያ በመጪው ክረምት ገደቡን ማሙላት አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ በመጪው የክረምት ወራት የሕዳሴ ግድብን የውሃ ሙሌት እንደምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ህዝቡ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን እንዲከላከልና የታላቁ...
የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለተጨማሪ 23 የሥራ ቀናት ዝግ ይሆናሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለተጨማሪ 23 የሥራ ቀናት ዝግ ሆነው ይቆያሉ ተባለ።
ፍርድ ቤቶቹ ዝግ የሚሆኑት ከአርብ መጋቢት 25 ቀን...
ለይቶ መቆያ የገቡ ሰዎች ጉቦ እየሰጡ ወደ ከተማ መግባት አሳሰቢ ሆኗል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮናቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያልፉ ማንናቸውም መንገደኞች ለ14 ቀናት ራሳቸውን ለይተው እንዲቆዩ መወሰኑ ይታወቃል።
በቆይታቸውም መንገደኞች ወጪያቸውን ራሳቸው እንዲሸፍኑ፤ መሸፈን...































