Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በአማራ ክልል ፍቃድ ያላቸው ሠራተኞች ብቻ እንዲንቀሳቀሱ ተወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል፤ ባህር ዳር፣ እንጅባራ፣ አዲስቅዳም እና ቲሊሊ ከተሞች የኮሮናቫይረስ ሥርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅት ሠራተኞች እና...

ሳዑዲ አረቢያ የአመታዊውን ሃጂ ጉዞ እንዲዘገይ ጠየቀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሳዑዲ አረቢያ የእስልምና እምነት ተከታዮች አመታዊውን ሃጂ ጉዟቸውን እንዲያዘገዩት ጠየቀች። ሳዑዲ አረቢያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ቁርጡ እስኪታወቅ ድረስ የጉዞ ወኪሎች ትኬት መቁረጣቸውን...

የምርጫ ቦርድ ምርጫው በጊዜ ሰሌዳ መሰረት አይካሄድም ሲል መግለጫ አወጣ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የምርጫ 2012 ኦፕሬሽን እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ ላይ የፈጠረውን ችግር ገምግሞ ያሳለፈው ውሳኔ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...

ጠባቂው ካልተጠበቀ ጥበቃ አይኖርም ለክብርት የጤና ሚኒስትር || አንተንሳይ መስፍን

|| ለመድረስ የፌስቡክ ጓደኞች ቅብብልን ታሳቢ ያደረገ የተማፅኖ ደብዳቤ || ክብርት ሆይ!! ሰላም ለርስዎ ይሁን!! ከወቅቱ አለም-ዳሰስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ባፋጣኝ መፍትሔ ካልተበጀላቸው ሁኔታውን የሚያባብሱ፤ በርስዎ...

የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከእነዚህም መካከል ክልል አቋራጭ የሆኑ የሕዝብ የትራንስፖርት አግልግሎቶች ሙሉ ለሙሉ እንዲቋረጡ ተወስኗል። በተጨማሪም በከተሞች ውስጥ የታክሲ፣ የባጃጅ እና የሞተር ሳይክል የትራንስፖርት አግልግሎቶች...

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊገቡ መሆኑ ተዘገበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አንድ የእስራኤል ጋዜጣ እንደዘገበው ከሆነ የጠቅላይ ሚንስትር ኔታኒያሁ አማካሪ የሆኑ ግለሰብ በኮቪድ-19 መያዛቸው መረጋገጡን ተከትሎ ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ለይቶ ማቆያ ይገባሉ...

በኮረና የተያዙት ሁለት ሰዎች የተገኙት በአማራ ክልል ውስጥ መሆኑ ታወቀ፤ ቅላላ 23 ደርሷል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮናቫይረስ መያዘቸው በዛሬው ዕለት የተገለጹት ሁለት ሰዎች የተገኙት በአማራ ክልል ውስጥ እንደሆነ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። ቀደም ብሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ...

ሰሜን ኮሪያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት የሚሳዔል ሙከራ እያደረገች ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ምንም እንኳ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዓለም እያስጨነቀ ቢገኝም ሰሜን ኮሪያን ግን የሚሳኤል ሙከራ ከማድረግ አላገዳትም። ትናንት እሁድ ሰሜን ኮሪያ ሁለት የአጭር-ርቀት ሙከራ ለማድረግ...

Poems