Amharic Posts
Home Amharic Posts
ወደ ደቡብ ክልል ማንኛውም የትራንስፖርት ስምሪት እንዲቋረጥ ተወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን ለመቆጣጠር ሲባል ከዛሬ ዕኩለ ቀን ጀምሮ ወደ ደቡብ ክልል ማንኛውም የሕዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት ስምሪት እንዲቋረጥ ተወሰነ።
በተያያዘ ዜናም በአሰላ ከተማ...
በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ_19) በሽታ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ተገኙ
በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ_19) በሽታ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መገኘታቸውን ለማሳወቅ የተሰጠ መግለጫ
በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ሰማንያ ሰባት (87) ሰዎች የላብራቶሪ...
ፀደይን በመስኮት || በእውቀቱ ስዩም
ክረምቱ ሲወጣ
ርጥብ ዳሱን ነቅሎ
አዳሜ
ከተሜ
ጃንጣላውን ሰቅሎ
ካቦርታውን ጥሎ
አዳም ከሄዋኑ
(ድስት ከነክዳኑ)
ላጤውም ለብቻው
ወንዱ ደረት ሊያሳይ
በባህር ዳርቻው
ሴቱም እንደልቡ፤ ቂጡን እየጣለ
በሙቅ አሸዋ ላይ
እየተንጋለለ
ቅብጠት ድርያ፤ ሲያምረው፤
ማጭድ ታጥቆ ገባ
ሁሉን የማይምረው፤
ፊት ያለውን ሁሉ
በብረት...
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን አስመልክቶ ከኢፌድሪ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የተሰጠ መግለጫ
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለ፣ በአህጉራችን አፍሪካ፣ እንዲሁም በሃገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ስጋት የደቀነ ወረርሽኝ ነው። በአሁኑ ወቅት ይህን ወረርሽኝ...
ነገ እሁድ የአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች የፀረ ህዋስ መድሃኒት ሊረጭ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ነገ እሁድ መጋቢት 20 የአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች የፀረ ተዋህሲያን መድሃኒት ይረጫሉ ተባለ።
መድሃኒት መርጨቱ የሚካሄደው በአዲስ አበባ በሚገኙ 13 ዋና...
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ሙሳ ፋኪ ማሃማት ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ሙሳ ፋኪ ማሃማት በኮሮናቫይረስ ስጋት ራሳቸውን ለይተው መቀመጣቸው ትናንት ከተነገረ በኋላ ባደረጉት ምርመራ ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው...
ኢትዮጵያ ለኮሮናቫይረስ የሚሆን መድሃኒት የማግኘት ሙከራ ጉዳይ እያነጋገረ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮናቫይረስን ለማከም የሚያስችል መድሃኒት ተደጋጋሚ የቤተ ሙከራ ሞዴሊንግ መሰረታዊ የምርምር ሂደትን በስኬት ማለፉን የሳይንስና ኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒሰቴር ትላንት ይፋ መደረጉ ይታወቃል።
ይህንን...
ሞዛምቢክ በኮንቴነር ውስጥ ሞተው የተገኙት 64 ኢትዮጵያውያን ተቀበሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ደቡብ አፍሪካ ለመግባት በስደት ላይ እያሉ ሞዛምቢክ ውስጥ ህይወታቸው አልፎ የተገኙት 64 ኢትዮጵያዊያን ቀብር ተፈጽሟል።
በኮንቴነር ውስጥ ሞተው የተገኙት እና ለሞታቸው ከመጠን...
የአ/አ አሜሪካ ኤምባሲ የቆንስላ አገልግሎት ክፍሉን ዘጋ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ - አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ አሳሳሲቢ በሆነው ኮሮናቫይረስ ስርጭት ምክንያት የቆንስላ አገልግሎት ክፍሉን ከዛሬ ጀምሮ ዘግቷል።
በትክክል ላልታወቀ ጊዜ የቆንስላ...






























