Amharic Posts
Home Amharic Posts
የተገፋው የኮሮና ቫይረስ አስተማማኝ መቆጣጠሪያ || በአንተንሳይ መስፍን
የምድራችን ወቅታዊ ፈተና የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከለል እና ለመቆጣጠር ያሉን ጊዜያዊ አማራጮች ማህበራዊ ፈቀቅታን ተግባራዊ ማድረግ፣ በቤት ውስጥ መወሠን እና እጅን በሣሙና ወይም ሌሎች...
የነቀምቴ ከተማ የደህንነት ጽ/ቤት ሓላፊ የነበሩት ግለሰብ ተገደሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቀደም ሲል የነቀምቴ ከተማ የአስተዳደር እና የደህንነት ጽ/ቤት ሓላፊ ዛሬ ከሰዐት መገደላቸው ታወቀ።
ለዓመታት በሓላፊነት ያገለገሉት አቶ ተሾመ ገነቲ መኖሪያ ቤታቸው አካባቢ...
በትግራይ ለሁለት ሳምንት እንቅስቃሴ እንዲቋረጥ ተወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ህወሓት በግራይ ክልል ከከተማ ወደ ከተማ እንዲሁም በገጠርና በከተማ መካከል የሚደረግ ማኅበራዊ እንቅስቃሴ እንዲቀረጥ ትዕዛዝ አስተላለፈ።
ክልሉን በበላይነት እያስተዳደረ የሚገኘው ድርጅት ሊቀመንበርና...
ፕ/ት ሳህለወርቅ የኮሮና ተጠቂዎችን መጠን ለማወቅ አዳግቷል አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በአዲስ አበባ ከተመ ውስጥ በሽታውን ለመከላከል ለሕዝቡ መደረግ ያለባቸው አስፈላጊ ግብአቶች በተገቢው ሁኔታ እየተደረጉ እንዳልሆነ አስታወቁ።
የኮሮና ቫይረስ...
ታከለ ኡማ በሸቀጦች ላይ ጭማሪ በሚያደርጉ ጠንካራ እርምጃ ሊወስዱ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ያለውን ግርግር ተገን በማድረግ በመሰረታዊ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ...
እጅግ ጠቃሚ የሐኪም ምክር ! || ሊያነቡት የሚገባ || ሚሚ ታደሰ
ዓለም ላይ በሰፊው የሃሳብ ፍጭት እየፈጠረ ስላለው የፀረ- ወባ መድሃኒት እና ስለ ኮሮና ቫይረስ ፈዋሽነት ጉዳይ የግል ዶክተሬጋ ደውዬ ያገኘሁት መረጃ ለሁላችንም ይጠቅመናልና እነሆ...
ጥያቄዬ...
የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች ከነገ ጀምሮ ሥራቸውን ከቤት እንዲያከናውኑ ተወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት እንዳስታወቀው የሚንስትሮች ምክርቤት ዛሬ 17ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ካካሄደ በኋላ ውሳኔዎችንአስተላልፏል።
በዚህም የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች ከነገ መጋቢት 16 ጀምሮተጨማሪ ውሳኔ...
በኢትዮጵያ በኮረና ቫይረስ ከተያዙት 12 ሰዎች 8ቱ አገግመዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 12 መድረሱ ይታወቃል።
ከእነዚህም መካከል የ 8ቱ ሰዎች ጤና መሻሻል እየታየበት መሆኑን በጤና ሚኒስቴር የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ዶ/ር...































