Amharic Posts
Home Amharic Posts
ወደኢትዮጵያ የሚገቡ ተጓዦችን 14 ቀን ለማግለል 6 ሆቴሎች ተጨመሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ መንግሥት ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ መንገደኞች በራሳቸው ወጪ ለ14 ቀናት በሆቴል እንዲቆዩ መወሰኑ ይታወሳል።
ይህም የመንግሥት ውሳኔ ከትናንት በስቲያ ዕኩለ ሌሊት ጀምሮ በስካይላይት...
የጃፓን ኦሎምፒክ በኮቪዲ-19 ምክነያት ለአንድ ዓመት ተራዘመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮናቫይረስ ስርጭት ስጋት የዘንድሮው ኦሎምፒክ በአንድ ዓመት እንዲራዘም ተወሰነ።
የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ውድድሩ ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ከዓለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝደንት ጋር ተስማምተናል...
ከማላዊ ወደ ሞዘምቢክ በጭነት መኪና ሲጓጓዙ የነበሩ 64 ኢትዮጵያውያን በመተፋፈን ህይወታቸው አልፏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከማላዊ ወደ ሞዘምቢክ ሲጓዝ በነበረ የጭነት መኪና ውስጥ ቢያንስ 64 ኢትዮጵያዊያን በመተፋፈን ሳቢያ ህይወታቸው ማለፉን ባለስልጣናት አስታወቁ።
ዛሬ ጠዋት በሞዛምቢክ ምዕራባዊ ግዛት...
በጎንደር በሕገ ወጥ ተግባራት ላይ ተሰማርቷል የተባለ ታጣቂ ቡድን እጅ እንዲሰጥ ቀነ ግድብ ተሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጎንደር ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ሕገ ወጥ ተግባራት ላይ ተሰማርቷል ያለውን ታጣቂ ቡድን እስከ መጋቢት 20/2012 ዓ.ም ድረስ ትጥቁን ፈትቶ ለመንግሥት እጁን...
ጠ/ሚ/ትር አብይ አፍሪካ ወረርሽኙን መከላከያ $150 ቢሊዮን ዶላር እንዲሰጣት ከቡድን 20 ጠየቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ለቡድን ሃያ አገራት በጻፉት ደብዳቤ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የ150 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለአፍሪካ ጠይቀዋል።
ይህ...
በኢትዮጵያ አየር ተጉዞ ዩጋንዳ በኮረና የተያዘው ግለሰብ ጋር የተነካኩ እየታደኑ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፈው ቅዳሜ አንድ ግለሰብ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጉዞ ኡጋንዳ ከደረሰ በኋላ የኮሮናቫይረስ ተጠቂ መሆኑ መረጋገጡን ተከትሎ የኡጋንዳ ባለስልጣናት ከግለሰቡ ጋር ንክኪ...
በመላው ዓለም የተስፋፋውን የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመግታት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡
በአገራችን ኢትዮጵያ በገጠር፣ በከተማ እና በመላው ዓለም ለምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን በሙሉ፤
ወቅታዊ የሰው ልጅ ስጋት በመኾን በመላው...
ኩባ የጸረ ኮሮና ወረርሺኝ ሰራዊቷን ወደ ጣሊያን አዘመተች || ታምሩ ገዳ
ትንሿ የካሪቢያን አገር፣ነገር ግን በጤና አጠባበቅ ይዞታዋ አደጉ ከሚባሉት የአለማችን አገራት በእጅጉ የመነጠቀችው ኩባ ጣሊያንን ክፉኛ የመታው የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ስርጭትን ለመመከት የህክምና ባለሙያዎቿን...
ምሁር አገር እንጂ ዘርና ጎሣ የለውም! || አሥራደው – ከፈረንሳይ
ማስታወሻ:-
የማሰብ ነፃነታቸውን፤ በምስር ወጥ የማይሸጡ በመሆናቸው ብቻ፤ በገዛ አገራቸው ጉዲይ ሃሳባቸውን እንዲዳይሰጡና እንዱገለሉ ተደርገው፤ የበይ ተመልካች በመሆን፤ በኑሮ ጫና እንዲጉላሉ ተደርገው በአገር ውስጥ የሚኖሩና፤...































