Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የምስጋና መልዕክት || ኤርሚያስ አመልጋ

ባልፈጸምኩት ወንጀል ወህኒ ከወረድኩበት ዕለት አንስቶ እየተመላለሳችሁ የጠየቃችሁኝ፣ ለአንድ አመትከሁለት ሳምንታት ያህል ያለመሰልቸት በመገናኛ ብዙሃንና በማህበራዊ ድረገጾች ስለእኔ ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ ያሰማችሁ፣ ባገኛችሁት አጋጣሚ...

ሰብ አዊ አደጋውን በጋራ እንቋቋመው! || ከአንተነህ መርዕድ

ማርች 2020 አሁን በመላ ዓለም የተከሰተው የኮረና ወረርሽኝ አደጋ ከምንጊዜውም የከፋ ነው። በጥንካሬ፣ በአንድነትና በዲሲፕሊን ከተከላከሉት የሚቋቋሙት መሆኑን ቻይናዎች አሳይተዋል። በቢልዮን ከሚቆጠር ህዝባቸው መካከል የገባውን...

የኢንተርኔት እና የኮሮና ግንኙነት ሸኔን የማዳን ባዶ ጩኼት! || ታዬ ደንደአ

ሰሞኑን ከኮሮና ጋር ተያይዘዉ በርካታ ጉዳዮች ይነሳሉ። ትልቁ ጉዳይ የምዕራብ ኦሮሚያ ኢንተርኔት መዘጋት ነዉ። ኢንተርኔት እንዲለቀቅ ጠንካራ ዘመቻ አለ። በዝያ ምክንያት መንግስትን የሚተቹ ድምፆች...

The Tip of the Iceberg: Virologist David Ho (BS ’74) Speaks About COVID-19

March 20, 2020 As of March 20, more than 8,700 people worldwide had died of COVID-19, the disease caused by the severe acute respiratory syndrome...

ወህኒ አዛዥ ወልደፃድቅ || በወቀቱ ስዩም

በምስሉ ላይ ቁጭ ብሎ የሚታየው፤ ወህኒ አዛዥ ወልደፃድቅ ይባላል፤ ባጤ ምኒልክ ዘመን ከነበሩ ገናና ባለስልጣኖች አንዱ ነበር፤ በዳግማይ ምኒልክ ዘመን የነፋስ በሽታ የሚባል የኮሌራ...

ቫይረሱን በማስመልከት ጤና ቢሮ፣ ንግድ ቢሮ እና የትራንስፖርት ቢሮ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከንግድ ጋር በተያያዘ መግለጫ የሰጡት የንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታህ መሀመድ በከተማዋ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እና የአቅርቦት ችግር እንዳይፈጠር የከተማ አስተዳደሩ...

የአተየቸየአበባ አምራቾች ለሰራተኛ ደመወዝ መክፈል እንደተቸገሩ አሳስበዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዓለም አቀፍ ደረጃ ወረርሽኝ በሆነው ኮሮናቫይረስ ምክንያት በጥቂት ቀናት ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ማጣታቸውን የአበባ አምራቾች ገለጹ። ኢትዮ አግሪሴፍት በሆለታ እና...

የዓለም ጤና ድርጅት ወጣቶችን አስጠነቀቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዓለም ጤና ድርጅት ወጣቶች በኮሮና ቫይረስ ስለሚያዙ ከአዛውንቶች ጋር ያለቸውን ቅርርብ እንዲሁም ከእድሜ አቻዎቻቸው ጋር ያላቸውን ማህበራዊነት ሊያጤኑት እንደሚገባ አስጠነቀቀ። የድርጅቱ ዳይሬክተር...

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ500 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት አፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዓለም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ የ500 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት አፀደቀ። ከዚህ ውስጥ 250 ሚሊየን ዶላሩ እርዳታ ሲሆን፥ ቀሪው ደግሞ...

Poems