Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አውስትራሊያ የመሰብሰቢያ ቦታዎችን ጨምሮ በርካታ እገዳዎችን አድርጋለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከቤት ውጪ የሚደረጉ ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን በገደበችው አውስትራሊያ ፖሊስ ሲድኒ ከተማ ቦንዲ የባህር ዳርቻ 'ስለ ኮሮናቫይረስ አልሰማንም አላየንም' በሚመስል መልኩ ሲዝናኑ የነበሩ...

ትራምፕ ጉድ አፈሉ :-ብዙናይጄሪይኖች በወባ ኪኒን ታመሙ || ታምሩ ገዳ

እስከ አሁን ድረስ ክትባት እና መድሐኒት ላልተገኘለት ለኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ መፍትሔ ይሆናሉ ተብለው መላ ምት የሚሰጥባቸው ተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ መድሐኒቶች ቢበራከቱም የአንዳንዶቹ መድሐኒቶች...

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ በኮሮና የተጠቁ ሰዎች ቁጥር መጨመሩንና ዘጠኝ መድረሱን የጤና ጥበቃ ሜኒስቴርና የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ገለጹ። በአገሪቱ ውስጥ በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠው የመጀመሪያ ግለሰብ...

የፋናው ጋዜጠኛ ማስረሻ ፍቅሬ በኮሮና ተጠርጥሮ ራሱን ለይቶ ተቀመጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋዜጠኛ በኮቪድ19 ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ አላቸው ተብሎው ከተጠረጠሩ ግለሰቦች መካከል መሆኑ ከጤና ሚኒስቴር ትላንት ማምሻውን ተገልጾለታል። በዚህም መሠረት...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ30 ሀገራት የሚያደርገውን በረራ አቆመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ 30 ሃገራት የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከየትኛውም ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች...

የዶ/ር ካትሊን የቀብር ስነስርአት በመጪው ሰኞ እንደሚፈፀም የፕ/ንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጽ/ቤት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዶ/ር ካትሊን የቀብር ስነስርአት በመጪው ሰኞ እንደሚፈፀም የፕ/ንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጽ/ቤት አስታወቀ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለዶክተር ካትሪን ሀምሊን በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት ስንብት...

በጎፋ ገብርኤል በተከሰተ የእሳት አደጋ 2 የእሳት አደጋ ሠራተኞችም ተጎዱ፤ በርካታ ንብረት ወድሟል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ወረዳ 6 በተለምዶ ጎፋ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ ጋራዥ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ሁለት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጉዳት...

ሰው ካልሞተ ወይ ካልሄደ አይመሰገንም! || ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

የራስህ ሕዝብ በሞትና በሕይወት መሀል ሆኖእየተጨነቀ ባለበት ሰዓት አንድ ኩንታል ጤፍ 4000 ብር ሲገባ፣ ሦስት በሦስት የሆነች አንዲት ጭርንቁስ ክፍል በወር ከ2000 ብር የበለጠ ስትከራይ፣...

የታጋቹ ማስታወሻ || በእውቀቱ ስዩም ከሚሲሲፒ ወንዝ ወዲህ ማዶ

ዛሬ ከቤት ወጣሁ። የምሰነብትበት ከተማ ኦና ሆኗል:: ለወትሮው ሰው እንደ ቅዳሜ ገበያ የሚተራመስበት መናፈሻ ጭር ብሏል።  አንድ ጥቁር ሽማግሌ አግዳሚ ወንበር ላይ ተቀምጦ፤ ለሁለት...

Poems