Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

እየተፈረካከሰ ያለው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ || ፍቅርዓለም ኃይሉ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደ ስያሜው የኢትዮጵያዊያን ነው። ከአቶ ተፈራ ደግፌ 1956 ዓ.ም. እስከ አቶ በቃሉ ዘለቀ 2010 ዓ.ም. በትውልድ ቅብብሎሽ ዘር ሳይለይ፣ ጎሳ ሳይመርጥ...

ኬንያ ያባረረቻቸው ሁለት ጣሊያኖችን ኢትዮጵያ ተቀበለች… || ታምሩ ገዳ

በትላንትናው እለት ከኢትዮጵያ ወደ ጎረቤት ኬንያ ያመሩ የጣሊያን ዜግነት ያላቸው ሁለት አገር ጎብኚዎች ከተሳፈሩት የኢትዮጵያ አውሮ ፕላን ሳይወጡ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ተገደዋል። ሲትዝን የተባለው የኬኒያ...

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለአስራ አራት ቀናት በከፊል ሊዘጉነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌደራል ፍርድ ቤቶች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታትለአስራ አራት ቀናት በከፊል ሊዘጉ መሆኑን የፌደራል ጠቅላይፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ...

በኦሮሚያ ክልል የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ 200 ነጋዴዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን ሰበብ በማድረግ የዋጋጭማሪ ያደረጉ 200 ነጋዴዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ።  የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ሰበብ በማድረግ፣ በተለያዩ ዕቃዎች ላይና አገልግሎቶች ላይ...

ኳታር ለኩላሊት ህክምና ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኳታር ለኩላሊት ሕክምና ማዕከል የ18 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እናየኳታር ፈንድ ዋና ዳይሬክተር...

የሴታዊት ንቅናቄ የውይይት መድረክ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተሰረዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሴታዊት ንቅናቄ ነሐሴ 23/2012 በሚካሄደው አቀፍምርጫ ላይ ንቁ ፖለቲካዊ ተሰትፎ ያደርጉ ዘንድ ለማስቻል ዛሬመጋቢት 12/2012 ዓ.ም ስታዘጋጀው የነበረው የውይይት መድረክ በኮሮና ቫይረስ...

22 መድኃኒት ቤቶና መደብሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሁለት መቶ ሠላሳ መድኃኒት ቤቶችና የመድኃኒት መደብሮችላይ በተደረገ ድንገተኛ ቁጥጥር በ22 ተቋማት ላይ እርምጃወስዷል፡፡ የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ በሸቀጦች ላይምክንያታዊ ያልሆነ...

ሁለት ኢትዮጵያውያን ጣሊያን ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ሞቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ - 19) ክፉኛ ከተጠቁት አገራት መከከልቀዳሚዋ በሆነችው ጣሊያን ውስጥ ሁለት ኢትዮጵያውያበበሽታው ምክንያት ህይወታቸው ማለፉ ተረጋገጠ፡፡ ኢትዮጵያውያ በአውሮፓዊቷ ጣልያን ውስጥ...

Poems