Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች የአዲስ አበባን ነዋሪዎች እጅአስታጠቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ እንዳይስፋፋ ዋነኛ መከለካያ ከሆኑት መሀከልአንደኛው እጅን በውሃና በሳሙና ለ30 ሰከንድ ደጋግሞ መታጠብ እንደመሆኑ መጠን የቡና ደጋፊዎች በአዲስ አበባነዋሪዎች የእጅ ማስታጠብ...

የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልተመሰረተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልእንዲቋቋም የቀረበው ምክረ ሀሳብ ተቀባይነት ማግኘቱተሰማ፡፡ ካውንስሉ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የወንጌላዊያን አማኞች አብያተ ክርስቲያናትን መብት እና ግዴታ ለማስከበር...

የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ተመሰረተ

ኢትዮጵያነገዜና || የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልእንዲቋቋም የቀረበው ምክረ ሀሳብ ተቀባይነት ማግኘቱተሰማ፡፡ ካውንስሉ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የወንጌላዊያን አማኞችአብያተ ክርስቲያናትን መብት እና ግዴታ ለማስከበር ያስችላልተብሏል፡፡  በተጨማሪም ካውንስሉ የወንጌላውያን አማኞችአብያተ ክርስቲያናቱ ተቀራርበውና ተባብረው ያለባቸውንሀገራዊ ግዴታ ለመወጣት እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡ በአብያተ ክርስቲያኒቱ መካከል የተነሱ ልዩ ልዩ አስተምህሮ ስነምግባር አስተዳደራዊና የአገልግሎቱ አሰጣጥ ችግሮን በጋራምክክር ለመፍታት እንደሚያስችል የካውንስሉ ሰብሳቢ ቄስደረጀ ጀምበሩ አስታውቀዋል፡፡

በአ/አ 24 መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች ተገንብተው ተሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ አስተዳደርበሶስት ነጥብ 2 ሚዮን ብር ያስገነባቸውን 24 መኖሪያ ቤቶችአቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች አስረክቤያለሁ አለ፡፡ መኖሪያ ቤቶቹ በክፍለ...

የኦስካር አሸናፊው ቶም ሃንክስና ባለቤቱ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው ከታከሙበት ሆስፒታል ወጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሁለት ጊዜ የኦስካር አሸናፊው አሜሪካዊው ተዋናይ ቶም ሃንክስና ባለቤቱ ሪታ ዊልሰን በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ በአውስትራሊያ ህክምና ሲከታተሉ ከነበረበት ሆስፒታል መውጣታቸው...

ከጃፓናዊው ጋር ንክኪ የነበራቸው የኦሮሚያው ሚኒስትር ከኮሮና ነፃ ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ ከተያዘው ጃፓናዊ ጋር ንክኪ እንደነበራቸው የገለጹት የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቶላ በሪሶ ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው ተነገረ። በሥራ ምክንያት ከ12...

ስድስተኛ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ የሆነች እንግሊዛዊት በአዲስ አበባ ተገኘች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ስድስተኛ ሰው መገኘቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ። የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ውስጥ የኮሮና...

በኢትዮጵያ ያሉ ቻይናውያን ኮሮናን በመስጋት ቪዛ እያራዘሙ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮናቫይረስ ስጋት ምክንያት በርካታ ቁጥር ያላቸው ቻይናዊያን ወደ አገራቸው ላለመመለስ በኢትዮጵያ ለመቆየት የሚያስችላቸውን ቪዛ እያራዘሙ መሆኑ ተሰማ። ቻይናዊያኑ ለተለያዩ ሥራዎች በኢትዮጵያ ውስጥ...

በህወሓት ፍርድ ቤት የሚመላለሱት ነብዮ ስሁል የብልፅግና የትግራይ ጽ /ቤት ሓላፊ ሆነው ተሾሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ የህወሓት ተፎካካሪ ሆኖ ብቅ ያለው ብልፅግና ፓርቲ  የታሪክ ጸሐፊውና ወያኔን በመታገል የሚታወቁትን  ነብዩ ስሑል ሚካኤልን ከመጋቢት 01/2012 ጀምሮ የትግራይ ብልፅግና...

የቤኒሻንጉልና የአዊ ማኅበረሰብን ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ውይይት ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በመተከል እና አዊ ዞኖች የተፈናቀሉ የአማራና የጉሙዝ ማህብረሰብ አባላትን ወደ ቀደመ ቀያቸው ለመመለለስ እየተወያዩ ናቸው። በውይይት መድረኩ የአማራ...

Poems