Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የአማራ ክልል የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 724 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ወሰደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 724 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ገለጸ። ሓላፊው አቶ...

ከግብፅ በተቃራኒ የቆሙት ሱዳኖች ግድቡን በገንዘብ እንደግፋለን አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በድርድሩ መሀል ከግብፅ አቋምና ከአሜሪካ ተፅዕኖ ያፈነገጡት ሱዳናዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታወቁ። በቅርቡ ለግድቡ ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ በፕሬዚዳንት ...

በኮሮና ቫይረስ ከተጠረጠሩት 113 ሰዎች መካከል 74ቱ ነፃ መሆናቸው ታወቀ

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት || በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ -19) ስርጭትን አስመልክቶ በሰጠው መረጃ:- • በዓለም የጤና ድርጅት ሪፖርት መሠረት እስከ መጋቢት 8...

የዶ/ር አብይ የጸረ ኮሮና ቁሶችን ማካፍል ፣የሙከራ ክትባቱ..|| ታምሩ ገዳ

የኢትዮጵያው ጠ/ሚ/ር ዶክተር አብይ አህመድ ለኢትዬጵያ እና ለአፍሪካ አገራት የጸረ ኮሮና ቫይረስ ዘመቻ የሚውል የህክምና ነክ ቁሳቁስ እርዳታ ከቻይናዊው ቱጃር ማግኘታቸውን ገለጹ። ዶ/ር አብይ አህመድ...

ፓርላማውም የነገ ስብሰባውን ሰረዘ፤ በአ/አ ትምህርት ቤቶች ተዘጉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ሊያካሂድ የነበረውን መደበኛ ስብሰባ የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ መንግሥት ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት መሰረዙን ለአባላቱ አሳውቋል። ምክር ቤቱ በፌስቡክ...

ከዱባይ የመጣ ኢትዮጵያዊ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት ዐቢይ አሕመድ አረጋገጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ  የመጣ  ተጨማሪ  ኢትዮጵያዊ (አምስተኛ ሰው) የቫይረሱ ተጠቂ መገኘቱ ተረጋገጠ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት...

የተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት ለኮሮና ሲባል አይለቀቅም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአንዳንድ የአገሪቱ ክፍሎች ለወራት ተቋርጦ የቆየው የቴሌኮም አገልግሎት ከኮሮና ቫይረስ ክስተት ጋር በተያያዘ እንዲከፈት እየቀረበ ባለው ጥያቄ ዙሪያ እስካሁን የተለየ ነገር...

አንባሳና ሸገር ባስ ለተሳፋሪዎች የእጅ ማጽጃ አልኮል ዛሬ ማቅረብ ጀመሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአንበሳ እና ሸገር አውቶብስ አገልግሎት ድርጅቶች የተሳፋሪዎችን ንጽህና ለመጠበቅ ከዛሬ ጀምሮ የእጅ ማጽጃ አልኮል እንደሚያቀርቡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ...

አንድ የውጭ ዜጋ የኮሮና ቫይረስ ምልክት ስለታየበት ምርጫ ቦርድ ተዘጋ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተቋም ተዘጋ:: በነፃነት ታጋይዋ ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ የሚመራው ምርጫ ቦርድ የተዘጋበት ምክንያት በኮረና ቫይረስ የተጠረጠረ የውጭ ዜጋ...

Poems