Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአውሮፓ አገራት በኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ የሞት መጠን እያስመዘገቡ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሦስት የአውሮፓ ኅብረት አገራት እስከ ዛሬ በኮሮናቫይረስ ምክንያት በቀን ከተመዘገበባቸው የሞት መጠን አንጻር ትናንት ከፍተኛ የተባለውን የሞት መጠን አስመዘገቡ።
ጣሊያን በትናንትናው ዕለት...
አምቡላንስ ሰብሮ በማምለጥ ለጋምቦ ላይ የተያዘው ኢትዮጵያዊ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ ሆነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሳዑዲ አረቢያ የተመለሰ ግለሰብ የኮሮናቫይረስ ምልክት ታይቶበትና ተጠርጥሮ ወደ ለይቶ ማቆያ በአምቡላንስ በሚወሰድበት ጊዜ አምልጦ ወደ ትውልድ መንደሩ በመመለስ ላይ ሳለ፤...
እውን ኮሮና የመጣው ፈጣሪ “ኃያላኖችን” ሊቀጣ ነው? || ታምሩ ገዳ
ለአለማችን የዘመኑ ታላቅ ስጋት በሆነው የኮሮና ቫይረስ ዙሪያ በአንዳንድ አገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት በኩል የሚሰጡት አስተያየቶች አንዳንዶቹ በእጅጉ ያሳዝናሉ ሌሎቹም እንዲሁ ይገርማሉ።
የዙምባብዌ የመከላከያ ሚኒስተሯ ኦፓኣህ...
‹‹ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አደረገ ›› ማለት … || አሌክስ አብርሃም
ሃያል አገር የለም ሃያል አምላክ እንጅ
ኢየሱስ ከሞት በላይ ነገሰ የሚለውን የድል ወንጌል ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ እንደዛሬ ግን ገዝፎብኝ አያውቅም! የሰሞኑን በሽታ ፈርቸ ሳይሆን ተገርሜ...
የኦሮሚያ ክልል ት/ቢሮ ሓላፊ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ራሳቸውን በ1 ክፍል ለይተው ተቀመጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ዶክትር ቶላ በሪሶ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት እራሳቸውን ለይተው በአንድ ክፍል ለብቻቸው መቀመጣቸውን ተናገሩ።
ባለፈው ሳምንት...
ኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮና የተያዙት ሰዎች አራት ደረሱ፣ 160 ሰዎች ተጠርጣሪ ሆኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም ላይ ገዳይነቱ በፍጥነት እየተዛመተ የመጣው በኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ የተያዙት ሰዎች ቁጥር አራት መድረሱ ተሰማ::
መንግሥት አርብ ዕለት በጤና ጥበቃ ሚኒስትር...
በአዲስ አበባ የአፍ መሸፈኛ ጭንብል ዋጋ ንሯል፤ በፈርማሲዎች ሊገኝ አልቻለም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በከፍተኛ ገንዘብ ሲሸጥ እንደነበረና በመደብሮች ውስጥ ማግኘት እንዳልቻሉ ነዋሪዎች ገለጹ።
አርብ...
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ኮሮናን ለመከላከል በሚደረግ ድጋፍ ዙሪያ ከጃክ ማ ጋር ተወያዮ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአፍሪካ ኖብል ኮሮና (COVID19) ሊያስከትል የሚችለውን የጤና ጉዳት ለመከላከል ቅድመ ዝግጁነት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን መነጋገራቸውም ተሰምቷል።
ዛሬ እሁድ ጠዋት ከጃክ ማ ጋር...
በትግራይ ኮሮና ቫይረስን በተመለከተ መረጃ መቀባበያ ነፃ የስልክ መስመር ይፋ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል ነጻ የስልክ መስመር ይፋ ተደረገ።
የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ሓላፊ ዶክተር ሀጎስ ጎደፋይ...































