Amharic Posts
Home Amharic Posts
አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ ውብሸት ወርቃለማሁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዮ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያና የአገር ሽማግሌው አቶ ውብሸት ወርቃለማው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ወብሸት ወርቃለማሁ ባደረባቸው ህመም በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው፣...
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ የ55 ዓመት ዜጋ መሞቱ ተረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመጀመሪያውበአሜሪካ በዋሽንግተን ግዛት ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮናቫይረስ አንድ ሰው መሞቱ ይፋ ተደረገ። ባለሥልጣናት ሟቹ ግለሰብ በ50ዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኝና ሌሎች በሽታዎች ያሉበት...
የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በአ/አ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ከታከለ ኡማ ጋር አብረው ጎበኙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና ከያኒያን በግንባታ ሂደት ላይ ያሉ የቱሪስት መዳረሻ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በጉብኝቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ...
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒሰቴር የአሜሪካ የግምጃ ቤት ዲፓርትመንት ሴክሬታሪ በየካቲት 21 ቀን 2012 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ....
“ዳ/ምኒሊክ ከዛሬዎቹ መሪዎች ይበልጣሉ” ኦባንግ ሜቶ || ታምሩ ገዳ
ኢትዮጵያን እና ህዝቦችን ከዛሬ አንድ መቶ አመት በፊት የመሩት ዳግማዊ ምኒሊክ ከዛሬዎቹ መሪዎች በብዙ መልኩ የተሻሉ መሪ መሆናቸውን አንድ ታዋቂ የመብት ተሟጋች ተናገሩ።
ትብብር ለአዲሲቱ...
የዓባይ ነገር || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም
የካተት 2012
ዝም ማለት አቃተኝ፤ ዱሮም ቢሆን የአባይ ነገር ያንገበግባል፤ በቅርቡ እንኳን ሁለት ማዶ ለማዶ የሚተያዩ ንጉሦች (ምኒልክና ተክለ ሃይማኖት) ተፋልመውበታል፤ ዓባይ ውስጥ ሃይማኖት ገብቶበት...
ግዮን መጽሔት ቁጥር 81
|| ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
በቻይና ያሉ ተማሪዎች በራሳቸው ወጪ ከሁዋን እንዲወጡ ዶ/ር ዐቢይን ተማፀኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኮሮና ቫይረስ በተቀሰቀሰባት የቻይናዋ ሁቤ ግዛት ዉሃን ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች 'ወደ አገራችን እንመለስ' ሲሉ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ደብዳቤ መጻፋቸውን...
አሜሪካ ለቀጣዮ አገራዊ ምርጫ የሚውል ሠላሳ ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ ሰጠች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካ የዓለም ዐቀፍ ልማት ኤጀንሲ ዩኤስ ኤድ ኢትዮጵያ ለምታካሂዳቸው ምርጫዎች የሚውል ከ 30 ነጥብ አራት ሚሊዮን ዶላር ባለይ ድጋፍ ማድረጉ ታወቀ፡፡
የድጋፍ...
የፈረንሣዮ ካናል ፕሉስ ቴሌቪዥን ኢትዮጵያ ውስጥ የፊልም ቻናል ሊከፍት ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፈረንሳዩ የቴሌቪዥን ድርጅት ካናል ፕሉስ ኢትዮጵያ ውስጥ የራሱን ቻናል ከፍቶ ፊልሞችን ለማሳየት የሚያስችለውን ስምምነት ከድርጅታቸው ጋር መፈራረሙን የኖላዊ ፊልም ፕሮዳክሽን ሥራ...































