Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አሜሪካ እጅሽን ሰብስቢ፤ ግብጽም በጠባይ የግዮን ፀብልሽን ጠጪ || ሰማነህ ጀመረ – ካናዳ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከተሳከረበት ከስልሳዎቹ ጀምሮ እስከዛሬ ስካሩ አልበርድ ብሎን እንደተንገዳገድን አለን። የፖለቲካ ስካራችን ብርቱ ይሁን እንጂ አንደሃገር ወድቀን አናውቅም። ከስካር መልስ ዞሮ መግቢያችንና ማደሪያ ቤታችንን ለውጪጠላት አሳልፈን...

የአደዋ ድል በከፍተኛ ድምቀት እየተከበረ ነው፤ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ አደዋ ናቸው 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||124ኛው የዓድዋ የድል በዓል ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በዓድዋ ተከበረ። በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎችም በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በአዲስ አበባ የንጉሰ ነገስቱ ሐውልት በሚገኝበት...

ቅዳሜ ማምሻውን የታሰሩት የኦነግ አመራሮች በነፃ ተለቀቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቅዳሜ የካቲት 21/2012 በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ከፍተኛ አመራሮች ትላንት እሁድ አመሻሹ ላይ ከእስር መፈታታቸው ተሰማ:: የቀድሞው የኦነግ...

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከአዲስ አበባ የታክሲ ባለንብረቶች ጋር ተወያዮ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲስ አበባ የታክሲ ባለንብረቶች ማኅበር አባላት ጋር ዛሬ ተወያይተዋል:: የታክሲ ባለንብረቶች ማኅበር አባላቱ ከውይይቱ አስቀድሞ ሸገርን የማስዋብ...

የታከለ ኡማ ከቀጠሯቸው 8 ሺኅ ወጣቶች አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አይደሉም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አዲስ ተቀጣሪ ሠራተኞች የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ለመቀላቀልና በተሻለ ፍጥነት ለማስቀጠል ዝግጁ እንዲሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እንጂነር ታከለ ኡማ...

አዲስ አበባ ዮንቨርስቲ 209 የሕክምና ተማሪዎችን አስመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 209 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት  አስመረቀ። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል...

እስከሚቀጥለው ጦርነት ድረስ || በእውቀቱ ስዩም

ከሁለት አመት በፊት የኤፍሬም ታምሩ ልጅ ሰርግ መልስ ተጠርቼ ኩሪፍቱ ወርጄ ነበር፤ በዚያም ከድምፀ መረዋው አቀንቃኚ አብርሃም ገብረመድህን ጋራ ተገናኘሁ:: ስናወጋ ቅደመ አያቱ በአድዋ...

ኢትዮጵያ ጥቅሜን አሳልፌ አልሰጥም ስትል ለአሜሪካ ጣልቃ ገብነት መልስ ሰጥታለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በውሃ የመሙላትና የሙከራ ሥራ ከመጀመሩ በፊት በአገራቱ መካከል ስምምነት መፈረም እንዳለበት አሜሪካ አርብ ለሊት ባወጣችው መግለጫ ማመላከቷ...

Poems