Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አማኑኤል የአዕምሮ ሆስፒታል በ4 ቢሊዮን ብር አዲስ ህንፃ አስመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን የስነ አዕምሮ፣ ድንገተኛ ህክምና እና የእናቶችና የሕጻናት ጤና አገልግሎት መስጫ...

በዋሽንግተን የኢትዮጵያውያን ሕዳሴ ግድብ ድርድር አሳስቦናል ሲሉ ጀሲ ጃክሰን አማሪካ እጇን እንደተነሳ ጠይቀዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ በዋሽንግተን የመጨረሻ ቀጠሮ ተይዞለት በነበረው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቀጣይ ድርድር ላይ እንደማትሳተፍ ለአሜሪካ መግለጿ ይታወቃል። ይህንን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን በድርድሩ ላይ...

ድፍድፍ ሲቀል ይንሳፈፋል፤ ምሁር ሲዘቅት ይመራል || ሰማነህ ጀመረ – ካናዳ

ቀን፤ የካቲት 20, 2012 ኢትዮጵያ ስንት ልጆች ወለደቸ፤ ስንቱን አስተማራቸ፤ ስንቱንአቋቁማ ለአቅመ ዓዳም አበቃች፤ ስንት ጉድስ ተሸከመች።ቆጥረን ስለማንዘልቀው ቤቱ ይቁጠረው ብለን ብናልፈውይበቃል። ብዙ ጉድ እንደተሸከመች...

ህወሓት ከለቀቃቸው ከ2 በላይ እስረኞች የወልቃይትና የራያ ተወላጆች የሉበትም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ  መንግሥት 2 ሺህ 332 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን የክልሉ ጸጥታና አስተዳደር ቢሮ ይፋ አድርጓል። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተኪኡ...

በህገ ወጥ ደላሎች ወደ ሱዳን ሊጓዙ የነበሩ 96 ሴቶች ጎንደር ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለመሻገር የሞከሩ 96 ሴቶች መያዛቸውን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ። ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የመጡት ሴቶች ጎንደር ከተማ...

አየር ኃይል ለ106 መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢፌዲሪ አየር ኃይል ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት መስጠቱ ተነገረ። አየር ኃይሉ በዛሬው ዕለት በደብረዘይት በሚገኘው የኢፌዴሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው ሥነ...

ሳዑዲ አረቢያ ለሃይማኖታዊ ጉብኝት የሚደረጉ ጉዞዎችን አገደች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሳዑዲ አረቢያ ለሃይማኖታዊ ጉብኝት የሚደረጉ ጉዞዎችን አግዳለች። በተያያዘም አንድ ጃፓናዊት ለሁለተኛ ጊዜ በኮሮና ቫይረስ በመያዟ ምክንያትም ሐምሌ ወር ላይ ሊካሄድ የታሰበለት ኦሎምፒክ...

አቶ ዮሐንስ ቦያለው አዲሱን ሹመት ለመቀበል የመለስ አካዳሚ ስያሜ እንዲቀየር ጠየቁ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከአማራ ክልል ከፍተኛ ኅላፊነት ተነስተው ወደ ፊደራል ይሄዳሉ የተባሉት አቶ ዮሐንስ ቦያለው አዲሱን ሹመት ለመቀበል ያስቸግረኛል ብለዋል። አቶ ዮሐንስ ሹመቱን የሰሙት...

Poems