Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያ ውሳኔ ይሰጥበታል በተባለው የአሜሪካው የአባይ ግድብ ስብሰባ አትሳተፍም

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጥበታል በተባለውና የአሜሪካ መንግስት ባሰናዳው የአባይ ግድብ ስብሰባ እንደምትገኝ ገልጻለች። የህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል ሂደትና አፈጻጸም ዙሪያ ለበርካታ ወራት...

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የትራፊክ መቆጣጠሪያ ግንባታተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን ትራፊክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በ835 ሚሊዮን ብር ወጪ እሁድ የካቲት 15 ቀን 2012 በአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ...

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለፓርቲዎች ምዝገባ የጊዜ ገደብ አስቀመጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሀገር አቀፍና የክልል ፓርቲዎች እስከ መጋቢት 3 ቀን 2012 በሚቆይ የጊዜ ገደብ ውስጥ ግዴታቸውን አሟልተው እንዲመዘገቡ አሳሰበ፡፡ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና ምርጫ አዋጅ...

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ሊቀጳጳሳት ለ16 ሰዐታት ታገቱ፤ ማብራሪያ ተጠይቋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት የሚመራው ልዑክ ለ16 ሰዓታት በአስመራ ኤርፖርት ታግቶና ወደ ኤርትራ እንዳይገባ ታግዶ ወደ አዲስ አበባ መመለሱ ታወቀ፡፡ ቤተክርስትያኗ ከሚመለከተው...

የቢል ጌት ፋውንዴሽን 10 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቢል ጌትስ ኤንድ ሚሊንዳ ፋውንዴሽን በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላል የ10 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የባለጸጋው ፋውንዴሽን  ያደረገው ድጋፍ የዓለም ምግብ እና...

ዶ/ር ደብረፂዮን “ሜቴክ ከአባይ ግድብ ግንባታ መውጣት የለበትም ነበር” አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || 45ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በማክበር ላይ ያለው የሕዝባዊ ግንባር ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሊቀመንበር የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር፤ ሜቴክ ከህዳሴው ግድብ ግንባታ ያለአግባብ...

በጉምሩክ ኮሚሽን የተያዙ ተሽከርካሪዎች በአንድ ወር ጊዜታርጋ እንዲቀይሩ ተወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጉምሩክ ኮሚሽን የተያዙ ተሽከርካሪዎች በአንድ ወር ጊዜ ታርጋ እንዲቀይሩ ተወሰነ።  በ2008 ዓ.ም ያገለገሉ የዶልፊን ቫን ተሽከርካሪዎች በታርጋ ውዝግብ ምክንያት ኤክሳይዝ ታክስ ሳይከፋልባቸው ወደ አገር እንዲገቡ...

ፖሊዮን ለማጥፋት ሮተሪ ኢንተርናሽናል 33 ሚሊዮን ብር ለገሰ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሮተሪ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ ፖሊዮን ለማትፋት ከ33 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ተቋሙ በኢትዮጵያ ለተጀመረው ፖሊዮን ለማጥፋት ሥራ የሚውል 33 ነጥብ7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ...

የአውሮፓ ኅብረቱ ጆሴፍ ቦሬል አዲስ አበባ ይገባሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንትና የኅብረቱ የውጭ ጉዳይና የፀጥታ ኃላፊ ጆሴፍ ቦሬል በነገው እለት አዲስ አበባ እንደሚባ ሕብረቱ አስታወቀ፡፡ የጆሴፍ ቦሬል የኢትዮጵያ ጉብኝትም በአፍሪካ...

“የኢትዮጵያውያን ድል” ከአድዋ ጦርነት || ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ

የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን  ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና በኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን ትልቁና   የመጀመሪያው የኢትዮጵያና የሮማው በትረ-መንግሥት (ጣሊያን) ጦርነት ክፍል ነው፤ የውጤቱም ሐቅ በኢትዮጵያ ድል አድራጊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ማስፋፋት ተኮላሸቷል።  ይህንንም በአድዋ ጦርነት የተገኘ...

Poems