Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኤርሚያስ አመልጋ፣ ክርስቲያን ታደለና ኮ/ል ቢንያምን ጨምሮ 63 ሰዎች ክሳቸው ተቋረጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው በእስር ላይ ከሚገኙ ሰዎች መካከል ሥድሳ  ሦስቱ የተመሰረተባቸው ክስ እንዲቋረጥና ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የጠቅላይ ዐቃቤ...

የአማራ ሕዝብ ተሟጋች የሚባሉት ዮሐንስ ቧ ያለው የመለስ ዜናዊ አካዳሚ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢሕአዴግን አፈራርሰው ለውጡን ያስቀጥልልኛል በሚል ብልፅግና የተሰኘ ፓርቲ የመሰረቱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ ፓርቲያቸው ውስጥ ያሉ ከፍተኛ አመራሮች ላይ የጀመሩትን...

በኢትዮጵያ ሠላሳ ወረዳዎች ውስጥ የኩፍኝ ወረርሽኝ ተከሰተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በ30 የኢትዮጵያ ወረዳዎች የኩፍኝ ወረርሽኝ መከሰቱን አስታወቀ። እስካሁን ድረስ አምስት ሰዎች በወረርሽኙ ምክንያት መሞታቸው ተነግሯል። ሦስቱ የሞቱት ሰዎች...

የአዲስ አበባ ባቡሮች የኤሌክትሪክ ገመድ እየተዘረፉ ነው፤ ጉዞ ተስተጓጉሏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ምሽት ላይ በሚፈጸም የሲግናል ኮሚኒኬሽን ኬብል እና የኤሌትሪክ ገመድ ስርቆት ምክንያት በቂ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት እንዳልቻለ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት...

በአረብ አብዮት ከሥልጣናቸው የወረዱት ሆስኒ ሙባረክ መሞታቸው ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቀድሞ የግብጽ ፕሬዝደንት ሆስኒ ሙባረክ በ91 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ሆስኒ ሙባረክ ህይወታቸው ያላፈው ግብጽ ካይሮ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው...

አዲስ አበባ ከምጧ “ፍቅርና ኢትዮጵያ” የተባሉ መንታልጆችን ተገላገለች || ሰማነህ ጀመረ – ካናዳ

እቴጌ ጣይቱ አዲስ አበባ የሚለውን ስያሜ እንደሰጧት የሚነገርላት ከተማ ሁልጊዜ እንዳበበች፤ መዓዛዋም እንዳወደን ይገኛል። ሊያጠፏት ሴራ ሲሸረቡ፤ ሰላሟንናፍቅሯን ሊነሷት ቢዶልቱባትም ታሪክ እየሰራች ከመጓዝግን አልቦዘነችም። አዲስ አበባ የሁላችን ከተማ፤...

ዶ/ር ዐቢይ ሶማሊያና ሶማሌላንድን ለማስታረቅ ያደረጉት ጥረት ከጅምሩ ጨነገፈ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሶማሊያው ፕሬዝዳናንትና እራሷን ነጻ አገር አድርጋ ካወጀችው ሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት መካከል መቀራረብን ለመፍጠር እያደረጉት ያለው ጥረት እንቅፋት እንደገጠመው...

በቻይና ያሉ 311 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ከኮሮና ቫይረስ ነፃ ናቸው ተባ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቻይና ሁቤይ ግዛት በሚገኙ 24 ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ 311 ኢትዮጵያውያን እስካሁን ድረስ በኮሮና ቫይረስ እንዳልተጠቁ ተነገረ። በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ባወጣው መረጃ...

Poems