Amharic Posts
Home Amharic Posts
ለቀጣዮ ምርጫ ሲባል አብን የአመራር ለውጥ ማድረጉን አዲሱ ሊቀመንበር ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ በክልሉ ከፍተኛ ተቀባይነት እንዳገኘ የሚነገርለት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በደብረ ብርሃን ከተማ አንደኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን ቅዳሜ እና እሁድ...
የመለስ ዜናዊና የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የኢኮኖሚ አማካሪ የነበሩት ንዋይ ገብረአብ መሞታቸው ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለረዥም ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የየቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የኢኮኖሚ አማካሪ ሆነው ያገለገሉት አቶ ንዋይ ገብረአብ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
አቶ ንዋይ ባደረባቸው...
ምርጫ ቦርድ ለፓርቲዎች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲሱ የምርጫ ምዝገባ መሰረት አብዛኞቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማሟላት የሚገባቸውን ዝርዝር እንዳላቀረቡ በመግለጽ በአስቸኳይ እንዲያቀርቡ ድጋሚ አሳሰበ።
ምርጫ ቦርድ ከዚህ...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አዲስ አመራሮች መረጠ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የካቲት 14 እና 15 ቀን 2012 ዓ.ም ያካሄደውን 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የንቅናቄውን የሥራ አስፈፃሚ አባላት በመምረጥ ተጠናቀቀ፤
***
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ...
በአምቦ ዶ/ር ዐቢይን ደግፈው ሰልፍ የወጡ ነዋሪዎች ላይ በተወረወረ ቦምብ 30 ሰዎች ተጎዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ፣ እሁድ የካቲት 15 ጠዋት ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ እና ለፓርቲያቸው ድጋፋቸውን ለመስጠት ሠልፍ በወጡ ሠልፈኞች ላይ በተወረወረ ቦምብ ቢጥቂቱ 30...
በቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ፖሊሶች ባንዲራ ሲቀሙ ነበር፤ የገባው 150 ሺህ ሰው ተገምቷል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የየካቲት 14 ቀን 2012 ዓ.ም. በተካሄደው ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በስኬት እና በሰላም ተጠናቋል። ወደ ኮንሰርቱ ሲገቡ የነበሩ ታዳሚዎችን ፖሊሶች በማስቆም ባንዲራ...
ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሚመሩት ልዑክ ከግብፁ ፕሬዝዳንት ጋር ተወያየ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ልዩ ልዑክ ከግብጽ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ ኤል ሲሲ ጋር ተገናኝተዋል።
በልዮ ሁኔታ በተዋቀረው ልዑካን ቡድኑ ውስጥ የተካተቱት የቀድሞ...
በረከት ስምኦን ጤንነታቸው ከአስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ላለፉት 27 ዓመታት በተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነቶች ላይ ያገለገሉት እና በመጥፎነታቸው የሚታወቁት አቶ በረከት ስምኦን በጠና መታመማቸው ተሰማ::
የኢሕአዴግ ቁልፍ ሰው የነበሩት...
በኮሚሽነሩ ግድያ የተጠረጠሩ የአባ ቶርቤ አባላትና የኦነግ ወታደሮች ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቡራዮ ከተማ ትናንት በተገደሉት ኮሚሽነር ሠለሞን ታደሰ ግድያ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ጌታቸው...































