Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዛዲግ አብርሃና አረጋዊ በርሄ ለደብረፂዮን ዛቻ ምላሽ ሰጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ህወሓት የትጥቅ ትግል የጀመረበትን 45ኛ አመት የካቲት 11 ቀን 2012 ባከበረበት ወቅት መልዕክት ያስተላለፉት የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረ ጽዮን...
17 ሰዎች ከቡራዮ ፀጥታ ሓላፊ ግድያ ጋር በተያያዘ ታስረዋል፤ እስከሁን ኅላፊነት የወሰደ የለም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቡራዩ ከተማ አስተዳደርና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደሰ ትናንት ምሳ ሰዐት ላይ በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው አልፏል፡፡ እስከሁን ሃላፊነቱን የወሰደ የለም።...
በምስራቅ ኢትዮጵያ ድፍድፍ ነዳጅ ባለበት አካባቢ ሰዎች እየሞቱ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በምስራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የነዳጅ ድፍድፍ ባለበት አካባቢ የሚኖሩ ዜጎች ምንነቱ ባልታወቀ ሕመም ሕይወታቸው እንዳለፈ እና ጉዳት እየረደሰባቸው መሆኑን ዘጋርድያን አስታወቀ።
የቻይናው ፖሊ...
የባሌ፣ ቢሾፍቱ፣ ሀዋሳ፣ ፍቼ እና የጉጂ ነገሌ ነዋሪዎች ለዶ/ር ዐቢይ ያላቸውን ድጋፍ በአደባባይ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሀዋሳና ቢሾፍቱን ጨምሮ በሌሎች ከተሞች በአገሪቱ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሥራ በመደገፍ የተለያዩ የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ።
በሀዋሳ ከተማ ስታዲየም እየተካሄደ ባለው መርሃ ግብር ላይ...
በሀሰተኛ ትርክክቶች የታጀለው የታሪክ ትምህርት ማስተማሪያ ሞጁል ተሻሻለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለታሪክ ትምህርት ማስተማሪያነት የተዘጋጀው ሞጁል የተለያዩ የዘርፉ ምሁራን አስተያየቶች ተካተውበት ለማስተማሪያነት ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ።
የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ታሪክ ማስተማሪያ ሞጁል ላይ ያተኮረ አውደ...
አቶ አሸብር ባልቻ የኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አቶ አሸብር በቀድሞ የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በሜካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን የተቀበሉ ሲሆን፤ ከብሪታንያ ግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ በዓለም ዐቀፍ ቢዝነስ የማስተርስ ዲግሪያቸውን...
የመድኃኒቶችን የጎንዮሽ ጉዳትና የአጠቃቀም ችግር ለማቃለል 6 ማዕከላት መቋቋማቸው ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመድኃኒቶችን ተዛማጅ ጉዳትና የአጠቃቀም ችግር ማቃለል የሚያስችሉ ሥድስት ማዕከላት ማቋቋሙን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ገለጸ፡፡
በአገሪቱ ከመድኃኒት አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመፍታት...
ግብጽ:-“አሜሪካ ስለ ህዳሴው ግድብ ሀሳብ ታቀርባለች…” || ታምሩ ገዳ
ግብጽ:-"አሜሪካ ስለ ህዳሴው ግድብ ሀሳብ ታቀርባለች..."
ኢትዮጵያ በአምስት ቢሊዮን ዶላር ወጪ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች በሚገኘው ግዘፉ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ የአሜሪካ መንግስት "የማግባቢያ ረቂቅ ሐሳብ...
ፋሺስቶችን በቤታቸው ያዋረደው ጀግና – ዘርዓይ ደረስ! || አንተነህ ቸሬ
ኢትዮጵያ በፋሺስት ኢጣሊያ በተወረረችበት ወቅት ለሉዓላዊነቷ ታግለው አኩሪ የጀግንነት ገድል ካስመዘገቡት አርበኞች መካከል አብዛኞቹ ድል ያስመዘገቡት እዚሁ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ቢሆንም የፋሺስቱን የቤኒቶ ሙሶሎኒን...
ዛሬ በአወዳይ የዶ/ር ዐቢይ ድጋፊዎች ከተቃዋሚ ደጋፊዎች ጋር ተጋጩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ ጠዋት የጠቅላይ ሚንስርት ዐቢይ መንግሥትንና ብልጽግና ፓርቲን ለመደገፍ የከተማዋ ነዋሪዎች አደባባይ የወጡ ሲሆን፤ በተቃራኒው ደግሞ የጠቅላይ ሚንስትሩን መንግሥት በመቃወም፣ መፈክር...































