Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የተሰረቀው የሥላሴ ጨለቆት ቤተ ክርስቲያን ታሪካዊ ዘውድ ከ21 ዓመት በኋላ ተመለሰ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለ21 ዓመታት በኔዘርላንድስ አቶ ሲራክ አስፋው በተባሉ ግለሰብ እጅ የቆየው ጥንታዊ ዘውድ ዛሬ የካቲት 12 ቀን 2012 ዓ. ም. ለኢትዮጵያ ተመለሰ። በ18ኛው...

12 ዓመታት በኬንያ መጠለያ የነበሩ ሰባ ሥድስት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች አ/አ ገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለዓመታት በተለያዮ ምክንያት ከሚወዷት አገራቸው ርቀው የኖሩ 76 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በፈቃደኝነት ከኬንያ መመለሳቸው ታወቀ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በፈቃደኝነት ወደ...

መንግሥት በ4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ የአራት የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ውል ተፈራረመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለ4 የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ የ4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ውል ስምምነት ከተለያዩ ተቋራጮች ጋር መፈራረሙ ተሰማ። በውል ስምምነቱ...

ሰራዊት ፍቅሬ፣ አየለ ጫሚሶና ሳምሶን ማሞ ለዲፕሎማሲ ቡድን በአገራዊ ስልጠና ላይ ተሳትፈዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አባላት በአገሪቱ ዲፕሎማሲ ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ነው ተባለ። በስልጠናው ላይ ከህወሃት መራሹ የኢህአዴግ መንግስት...

ስለ ድርድሩ፣ ከተደራዳሪዎቹ ባሻገር || በመስፍን ነጋሽ – ከዋዜማ ራዲዮ

ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በሕዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል ላይ ለመነጋገር የጀመሩት ድርድር ወደ መቋጫው እየደረሰ ይመስላል። ድርድሩ ሳይቋጭ ቢቀር የሚመኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ጥቂት ባይሆንም፣...

ቴዲ አፍሮ ቅዳሜ በመስቀል አደባባይ ከአድናቂዎቹ ጋርፍቅርን ያዜማል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ስመ ገናናውና ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ቅዳሜ የካቲት 14 ቀን 2012 ዓ.ም ታላቅ የሙዚቃ ድግስን ለማቅረብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑን ከአስተባባሪዎቹ...

በዩናይትድ ስቴት ኦፍ አሜሪካ የአድዋ ድል ወር ተሰየመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ስያሜው የተሰጠው በአሜሪካ ከሚገኙ 50 ግዛቶች መካል ሜሪላንድ ተብሎ በሚታወቀው ከተማ ነው፡፡ በዚህ ግዛት ከሚኖሩጥቁር አፍሪካውያን የኢትዮጵያውያን ቁጥር  በሁለተኛ ደረጃ የተገለፀ ሲሆን፤ የግዛቷ...

የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ልዮ ጥንቃቄ እየተደረገ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ባለድርሻ አካላትና የክልል መስተዳድሮች አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች የሴቶች ወጣቶችና...

የትግራይ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ህወሓትን በማውገዝ መግለጫ አወጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የካቲት 11 ቀን የተከበረውን 45ኛ ዓመት የትጥቅ ትግል የተጀመረበትን ክብረ በዓልን በተመለከተ በትግራይ ክልል የብልፅግና ፓርቲ አባላትና አመራሮች መግለጫ አወጡ፡፡ "አኩሪው የትግራይ ሕዝብ የፀረ...

“ጆርኒ ቱ ዴዝ” የተሰኘው የጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በረካታ ውጣውረዶችን ያሳለፈው የቃልኪዳን መጽሔት እና የሞገድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ እንዲሁም በበርካታ ጋዜጦች ላይ በአዘጋጅነት ሰፊ ተሳትፎ የነበረው፣ አሁን በስደት በአሜሪካ የሚገኘው ዳንኤል...

Poems