Amharic Posts
Home Amharic Posts
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ደንበኞቹን ሸለመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የደቡብ ግሎባል ባንክ አክሲዮን ማኅበር የደንበኞች ቀንን ምክንያት በማድረግ የዳይሬክተሮች ቦርድ፤ በወጪ ንግድ ደንበኞችን የውጭ ምንዛሪን ከማግኘት አኳያ በንግዱ ዘርፍ ላይ ተሰማርተው በትጋት ለሰሩ...
“የስልጤ ሕዝብ መነሻው ስልጤ፣ መድረሻው ዓለምነው” ሲሉ ዶ/ር ዐቢይ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሌሎች የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ጋራ በመሆን በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ ስቴዲየም ከተለያዩ የዞኑ አከባቢዎች ከተሰባሰቡ ከ60 ሺህ እስከ 65...
የመኢጠማ አባላት ጉድ ፈላብን! በብርጭቆ ድራፍት ከ40 በመቶ በላይ ዋጋ ጨመረ!
|| ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ||
“ሀገር እየታመሰች አንተ ስለድራፍት ዋጋ መጨመር ታወራለህ፤ የደላህ ነህ!” እንዳትሉኝ እንጂ የአቢይ መንግሥት ድል በድልእየተምበሸበሸ መጥቶ አሁን ደግሞ ባለችን...
ኢትዮጵያ የድንጋይ ከሰል ከውጪ ማስገባት ልታቆም ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአገር ውስጥ ያለውን የድንጋይ ከሰል ሀብት ለመጠቀም ሲባል ከውጪ አገራት ሲገባ የቆየው የድንጋይ ከሰል ወደ አገር ውስጥ እንዳይገባ ሊደረግ መሆኑ ተሰማ::
ከውጪ...
ስዮም መስፍንና ፀጋይ በርኸ የኤርትራ ሕዝብ በኢሳይያስ ላይ እንዲያምፅ ተማፀኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሰሞኑ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ "የኢትዮጵያን ጉዳይ እጃችንን አጣጥፈን የምንመለከተው አይደለም" በማለት መረር ባለ ቃል መናገራቸውን ያልወደዱትየህወሓት ነባር ታጋዮችና የቀድሞ ከፍተኛ ባለሥልጣናት...
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ በተገኙበት ባለሥልጣናት በዓባይ ጉዳይ በምስጢር እየመከሩ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን የተመለከተ ውይይት ዛሬ ተካሂዷል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እየተካሄደ በሚገኘው ውይይት ግድቡን...
ኤጄቶ የሲዳማ ርክክብ ከየካቲት 15 ካለፈ አመጽ አስነሳለሁ ሲል አስጠነቀቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የንጹሃንን ደም በማፍሰስ የሚታወቀው ኤጄቶ ዳግም ለአዲስ ግጭትና ጥፋት በስውርና በይፋ መንቀሳቀስ ጀምሯል።
በሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ሰበብ ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር በተለያዮ...
ነገ የሚጀምረው ጨፌ ኦሮሚያ ጉባዔ የፀጥታ ችግር ላይ ያደርጋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ነገ የሚጀምረው የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባዔ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በደረሰው በህግ የበላይነትና የክልሉ የጸጥታ ሁኔታ ላይ በትኩረት እንደሚመክር ተነገረ።
የጨፌው አፈ ጉባዔ...
ብልፅግና ፓርቲ በ40 ሚሊዮን ብር አዲስ ጽ/ቤት ሊገነባ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ብልፅግና ፓርቲ በጌዲኦ ዞን ዲላ ከተማ ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ባለሦስት ወለል የጽሕፈት ቤት ሕንፃ ለማስገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ።
በያዝነው...
በጁነዲን ሳዶ የተቋቋመው ሸገር ባንክ አክሲዮኖችን (ድርሻ) መሸጥ ጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በወያኔ የተገፉት የቀድምው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጁነዲን ሳዶ "ሸገር" የተሰኘ አዲስ ባንክ ከአጋሮቻቸው ጋር በማቋቋም ላይ መሆናቸው ታወቀ::
ድርሻ (አክሲዮን) የመሸጥ...































