Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የዳግም ምዝገባ ምፅዓት እነማን ላይ?  || በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ

ብዙ ሰዎች እንደዋዛ ተመልክተውታል፤ ነገር ግን ብዙዎቹን የፖለቲካ ድርጅቶች ከጫወታ ውጪ ሊያደርግ የሚችል ነገር ነው። የተቀመጠለት የሁለት ወር የጊዜ ገደብ አንድ ወሩ አልቋል፤ ነገር...

ያኔ ዶ/ር አብይ እና አቶ ለማ ብቅ ብቅ ሲሉ || መስከረም አበራ

ያኔ ዶ/ር አብይ እና አቶ ለማ ብቅ ብቅ ሲሉ "በአሮን እና ሙሴ "ሲመሰሉ ለማመስገን የተቸገርኩ እኔ ነበርኩ። ቀስ ማለት ደግ እንደሆነ ረጃጅም ፅሁፎች ስሞግቶ...

ግዮን መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 78

|| ሙሉ መጽሔቱን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||

ህወሓት ከኤርትራ ጋር የመደራደር ፍላጎት እንዳለው ዶ/ር ደብረፂዮን አሳወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው የድንበር ችግር በዘላቂነት መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው መሪዎች ተገናኝተን፣ በህግና በስርአት ተቋማዊ...

ኦነግና ኦፌኮ የአባሎቻችን በአዲስ አበባ እየታሰሩብን ነው ሲሉ ከሰሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሱ ተጽእኖ ፈጣሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ እና ኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አባላቶቻችን እና ደጋፊዎቻችን በጅምላ እየታሰሩ ነው...

በህወሓት 45ኛ ዓመት በዓል የ4 ቢሊዮን ብር መሰረተ ልማት በመቀሌ ተመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በህወሓት የምትተዳደረው ትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ፣ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን...

በአንድ መቶ ሚሊዮን ብር የተገነባው የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ሥራ ጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል የመጀመሪያ ምዕራፍ በይፋ ተመርቋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር...

ምርጫ ቦርድ የክረምቱን ዝናብ ምክንያት በማድረግ የምርጫውን ቀን አራዝሚያለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዘንድሮው አገራዊ ምርጫ ነሐሴ 10 የድምጽ መስጫ ቀን ይሆናል ተብሎ ሃሳብ ቀርቦ የነበረ  ቢሆንም፤ የድምጽ መስጫ ቀኑ በአስራ ሦስት ቀናት ተገፍቶ...

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ግጭት ፈጣሪ ወንጀለኞችን በመላ አገሪቱ ማደን ጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተበራከቱ በመጡ የወንጀል ተግባራት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር በማዋል ክስ መመስረት...

Poems