Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንትን እንደሚያሻሽሉ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢኮኖሚና የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ በየሴክተሩ ያሉ የአሠራር ክፍተቶች እየተለዩ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። በዛሬው እለት...

የመረጃና እና የመገናኛ መሳሪያዎች በህገ ወጥ መንገድ ሊገቡ ሲሉ ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በህገወጥ መንገድ ወደ አገር ውስጥ ሊገቡ የነበሩ የመረጃ እና የመገናኛ መሳሪያዎች መያዙን ገለጸ። የተያዙት  እቃዎች ውስጥ  የቴሌኮም...

በኦሮሚያ አማራና ሶማሌ ክልል 746 ሺኅ ሕጻናትን ወደ ትምህርት የሚመልስ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ በተከሰተ ሁከት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የራቁ 746 ሺህ ህጻናትን ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለስ የሚያስችል መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ። መርሃ...

ጀዋር የራሱ ጉዳይ፣ ሕጉን ግን በአግባቡ እንተርጉመው! || በግዛው ለገሠ

ፖለቲከኛው፣ 'አክቲቪስቱ'፣ እንዲሁም መደበኛው ሕዝብ ሕግን እንደፈለገ ሲያጣምመው ሳይ ላይገርመኝ ይችላል፡፡ ሕግ አዋቂ ነኝ የሚል ግን ሲነውር መመልከት ያማል፡፡ ቡርቴ (ብርቱካን ሚደቅሳ) ሕጉን ሳትረዳው ቀርታ...

የጥላቻ ንግግርና ሀሰተኛ መረጃና የኤክሳይዝ ታክስ አዋጆች በፓርላማ ፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጥላቻ ንግግርን እና ሀሰተኛ መረጃን ለመቆጣጠር የወጣውንና የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጆችን ዛሬ ባደረገው ልዩ ስብሰባው አጽድቋል። የጥላቻ...

በህዳሴው ግድብ ላይ ሱዳን ለግብፅ ድጋፏን መሰጠቷ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሱዳን በግብጽና በኢትዮጵያ መካከል ሲደረግ የቆየው የህዳሴ ግድብ ድርድር ዋነኛ ትኩረቱን በመሳት ወደ ውሃ ድርሻ ክፍፍል ላይ ሄዷል ተባለ:: ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው...

በስድስት ወር ውስጥ ለ1,270 ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጓል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በ2012 ዓ.ም በግማሽ በጀት ዓመት ለ1,270 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የይቅርታ ቦርድ ጽ/ቤት ሓላፊ አቶ ዘለቀ ደላሎ ተናገሩ፡፡ በስድስት...

በሐረር ለ5 ሴቶች ህልፈት ምክንያት የሆነው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነበት

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የ5 ሴት ወጣቶች ህይወት እንዲጠፋ ያደረገው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ መወሰኑን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ገለጸ...

ኤርትራዊው የህክምና ተማሪ በእንግሊዝ ተገደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || እንግሊዝ ውስጥ ከሁለት ሳምንት በፊት ጥቃት ተፈጽሞበት የነበረው ኤርትራዊው የህክምና ተማሪ የግድያ ወንጀል እንደተፈጸመበት ፖሊስ ይፋ አደረገ። በጥር ወር መጨረሻ ላይ ከአንድ...

Poems