Amharic Posts
Home Amharic Posts
ሱዳን አል-ቃይዳ ለገደላቸው አሜሪካውያን ቤተሰቦች ካሳ ልትከፍል ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሱዳን እአአ 2000 በየመን ወደብ አል-ቃይዳ በተፈጸመው ጥቃት ለተገደሉ 17 አሜሪካውያን ቤተሰቦች ካሳ ለመክፈል ተስማማች። ሱዳን በአሜሪካ የተጣለባት ማዕቀብ እንዲነሳላት የምትሻ...
የጃዋርን ዜግነት አሁንም አልተቋጨም ፤ ምርጫ ቦርድ ለዜግነትና ወሳኝ ኩነት ልኳል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጃዋር መሐመድን የዜግነት ጉዳይ አስመልክቶ ምላሽ እንዲሰጠው ለዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ደብዳቤ ልኳል። ኦፌኮ ጃዋርን በሚመለከት የአሜሪካ ዜግነቱን...
ጠ/ሚ ዶክተር ዓብይ፤ ሃገር በሃይማኖት ቀኖናአይመራም ||
ክቡር ጠቅላይ ምኒስቴር፤
ኢትዮጵያችን የክርስትና፤ ጁደይዝምና እስልምናን ቀድማ በመቀበል የእምነት ማህደር ሆና ለዘመናት ቆይታለች። ቤተእምነቶች በቀኖና ይለያዩ እንጂሁሉም ስለፍቅርና አብሮነት ሲአስተምሩ ነረዋል። ለሕዝባችን ፈሪሃ እግዚአብሔርን፤ ስብእናንና ይሉኝታን አላብሰው መንፈሰ...
ሁሉም ቢተባበር የት ይድረስ ነበር….?! | ታምሩ ገዳ
አንዳንድ ጊዜ እኛ እጅግ አደግን፣ ተመነጠቅን ምድሩቱንም እንደ አሻን እንገዛታለን የምንል የሰው ልጆች እርስ በራሳችን ለመጨራረስ ስንሯሯጥ ፣እንዱን ለማጥፋት ጉድጓድ ስንምስ፣ ዘር፣ ብሔር፣ሀይማኖት እና...
ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ ድንበር ላይ ምዝገባ ተከለከሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሁን ላይ በድንበር አካባቢ የተሰማውና ተግባራዊ እየሆነ ያለው የኤርትራ ስደተኞችን ያለመመዝገብ ሂደት ስደተኞችን እያስጨነቀ ይገኛል።
ኤርትራውያን ከአገራቸው ወጥተው ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ በድንበር...
በርካታ ቦታዎችን ያቀራመተው የታከለ ኡማ አስተዳደር፤ የመሬት ወረራ አሳስቦኛል አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመሬት ወረራ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈተና እየሆነ መጥቷል ተባለ። የፌዴራል ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ከመሬት አስተዳደር ጋር በተያያዘ በአዲስ...
ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የስምምነት ሰነድ ማዘጋጀት አልቻሉም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላልና የድርቅ ማካካሻ ላይ የኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን፤ የህግና ቴክኒክ ባለሙያዎች ውይይት ቢያደርጉም ስምምነት ላይ ሊያደርስ የሚችል...
ፓርላማው ሀሙስ በአስችኳይ ስብሰባው የኤክሳይዝ አዋጁን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሀሙስ በሚያደርገው አስቸኳይ ስብሰባው የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅን እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት...
ዶ/ር ዐቢይ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት ዝግጅቱ ተጧጡፏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከየካቲት 5 እስከ 7 ለሚያደርጉት ጉብኝት እየተከናወነ ያለውን ዝግጅት በተመለከተ ውይይት መደረጉ ተሰማ። ጠቅላይ...































